Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"፩ መንገድ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መዳ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ን በየሱስ አዳ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ኝ ኢየሱስ አሀሀሀሀ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
1.ከምድር አፈር ያኔ የተበጁ በአምላክ አምሳል የተፈጠሩ እነዛ ጥንዶች መነሻ ናቸው ለምት ላበሳው በአለም ላለው ሀጥያትን አይተው ሐጥያትን ሰርተው በፍርድ አለንጋ ያኔ ተገርፈው መራራ መዘዝ ለልጆቻቸው አቀበሉዋአቸው ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ግን አንድ መንገድ አለ ወደ አብ መሔጃ ግን አንድ መሲህ አለ ከጥፋት መዳኛ አንድ መንገድ የሱስ ወደአብ መሄጃ አንድ መንገድ የሱስ ከፍርድ ማምለጫ መዳን በየሱስ አዳኝ ኢየሱስ መዳን በየሱስ በርሱ ብቻ ነው መዳን ሚቻለው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
2.ጠፍተን እያለን በጠላት መንደር ተጭኖን ሳለ የሀጥያት ቀንበር አምላክ ልጁን ላከልን እንዲፈልገን ቀንበራችንን አንዲሰብርልን እርሱም ወረደ ፈልጎ አገኘን ሸክማችንን ተሸከመልን ስራችንንም ሰርቶ ፈጸመልን ሸክም ላዛለን ማረፊያ ሆነን (ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እውነትም መንገድም ህይወትም እርሱ ነው ከአብ ሚያገናኘን ድልድይም እርሱ ነው አንድ መንገድ የሱስ ወደአብ መሄጃ አንድ መንገድ የሱስ ከፍርድ ማምለጫ መዳን በየሱስ አዳኝ ኢየሱስ መዳን በየሱስ በርሱ ብቻ ነው መዳን ሚቻለው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
3.ግን ዛሬም የየሱስን የምስራቹን ወንጌል ላልሰማችሁ ሁሉ ከምት እነደሚያድን ቃሉ እንደሚለው ነው ኢየሱስ ኣዳኝ ነው በመስቀል የዋለው ለአለም ሁሉ ነው ማንም በልቡ የሱስን ቢያምን አድነኝ ብሎ ጌታን ቢማጸን ስሙን ቢጠራው ያገኛል መዳን(ከፍርድ ያመልጣል)…
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ግን አንድ መንገድ አለ ወደ አብ መሔጃ ግን አንድ መሲህ አለ ከጥፋት መዳኛ አንድ መንገድ የሱስ ወደአብ መሄጃ አንድ መንገድ የሱስ ከፍርድ ማምለጫ መዳን በየሱስ አዳኝ ኢየሱስ መዳን በየሱስ በርሱ ብቻ ነው መዳን ሚቻለው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ