የመብት ጥያቄ · Rights
ሊሪቃ (Lyriqa) ያለ ትርፍ የሚሠራ የማኅበረሰብ ማህደር ነው። የእያንዳንዱ መዝሙር ግጥም መብት የደራሲው/የዘማሪው ነው። ግጥሞችን የምናሳየው ከሕዝብ ቅርስ የሆኑትን፣ ፈቃድ የተገኘላቸውን ወይም በማኅበረሰብ አስተዋጽዎ የመጡትን ነው።
የመብት ባለቤት ነዎት?
መዝሙርዎ እዚህ እንዳይታይ ከፈለጉ — ወይም በተቃራኒው እንዲታይ ፈቃድ መስጠት ከፈለጉ — ይጻፉልን፦ kalubekalu1@gmail.com
የማስወገድ ጥያቄዎችን በ48 ሰዓት ውስጥ እንፈጽማለን። ፈቃድ ሲሰጡን ስምዎ በመዝሙሩ ገጽ ላይ በምስጋና ይጠቀሳል።
Lyriqa is a non-commercial community archive. Lyrics are the copyright of their authors. If you are a rights holder and want your work removed (or want to grant permission for it to appear), email us — takedown requests are honored within 48 hours. kalubekalu1@gmail.com
ለተገለበጡ ግጥሞች ምንጫችን የ WikiMezmur ማኅበረሰብ ሥራ ነው — እናመሰግናለን። ስለ እኛ →