Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ብቸኝነት አይስማኝም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም ኧረ አለ መፅናኛዬ አለ ኧረ አለ መበርቻዬ አለ ኧረ አለ መነሻዬ አለ ኧረ አለ ቤቴን ሞልቶት አለ ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም ኧረ አለ መፅናኛዬ አለ ኧረ አለ ሳያስነካኝ አለ ኧረ አለ ደባቂዬ አለ ኧረ አለ መነሻዬ አለ መፅናኛዬ አለ ኦሆ መበርቻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ ልቤን ሞልቶት አለ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሩቅ ዘመን ክብሬ አሄ መነሻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ መበርቻዬ አለ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንዴ ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር አልችልም ተሸንፊያለሁ ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝ አንዴ ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር አቃተኝ ተሸንፊያለሁኝ ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝ ፍቅርህ ልቤ ውስጥ አለ ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ ፍቅርህ መንፈሴን ዘልቋል ፍቅርህ አጥለቅልቆኝ ኧረ ፍቅርህ ልቤ ውስጥ እለ ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ አለ ፍቅርህ መንፈሴን ሞልቷል ፍቅርህ አጥለቅልቆኝ ለሌላው መኖር አልችልም ገብተሀል መላ እኔነቴ ለሌላው መሆን አልችልም ያንተ ነኝ ኢየሱስ አባቴ ለሌላው መሮጥ አልችልም ያንተ ነኝ ኢየሱስ አባቴ ለሌላው መኖር አቃተኝ ነክተኸኛል ኢየሱስ አባቴ ክብር ዝናን ቶሎ እለምዳለሁ ብሩ ወርቁን ቶሎ እለምዳለሁ ሲያወሩኝ እሰለቻለሁ ሲነግሩኝ ልቤን አይሞቀው ቀን ከሌት የማልጠግብህ ቢያወሩኝ የማልሰለችህ ገብተሀል መላ እኔነቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም ኧረ አለ መፅናኛዬ አለ ኧረ አለ ሳያስነካኝ አለ ኧረ አለ ደባቂዬ አለ ኧረ አለ መነሻዬ አለ መፅናኛዬ አለ ኦሆ መበርቻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ ልቤን ሞልቶት አለ የሩቅ ዘመን ክብሬ አሄ መነሻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ መበርቻዬ አለ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእርሱን ጓደኝነት የምተካበት ጓደኛ የለኝም የእርሱን ወዳጅነት የምተካበት ወዳጅ የለኝም እኔ አላየሁም (X2) እኔ አላየሁም እንደ ኢየሱስ እኔ አላየሁም እኔ አላየሁም (X2) ኧረ እንደ እየሱስ አልገጠመኝም ክብር ዝናን ቶሎ እለምዳለሁ ብሩ ወርቁን ቶሎ እለምዳለሁ ሲያወሩኝ እሰለቻለሁ ሲነግሩኝ ልቤን አይሞቀው ቀን ከሌት የማልጠግብህ ቢያወሩኝ የማልሰለችህ ገብተሀል መላ እኔነቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አውሩልኝ ስለ ኢየሱስ ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ ዘምሩልኝ ስለ ኢየሱስ እርሱ ነው የህይወቴ ሱስ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ