Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ስምህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስዬ ስልህ ይከበኛል ሰላምህ ኢየሱስዬ ስልህ ይከበኛል ሞገስህ 4x
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የቱም ስም ሊለመድ ይችላል ሃይል ያለዉ ስም ሊደክም ይችላል ጠቢቡ ስም ድንገት ሞኝ ይሆናል ጉልበት ያለዉ ሃይሉ ይክደዋል የማይደክም ስም የሚያረጅ ክብሩ ማይነጥፍ እስከ ልጅ ልጅ መንፈሱን ልኮ አብ ያከበረው የተቀባ ስም ኢየሱሴ ነው ስምህ ቅባት አለው ጌታ ስምህ እሳት አለው ጌታ ስምህ መንፈስ አለው ጌታ ስምህ ክብር አለው ጌታ በስምህ ሃገር ይቀየራል በስምህ ከተማ ይድናል በስምህ መቃብር ይከፈታል በስምህ የሞተው ይነሳል ከሰማይ ከገናናው ክብር ድምፅ ወጣ ከአባቴ እግዚአብሔር ምወድው ያከበርኩት ልጄ ኢየሱስ ነዉ የሾምኩት ፈቅጄ ሙሴን አይደለም ወይም ኤሊያስን ስሙት አብ ያለው ጌታ ኢየሱስን ፍጥረት በሙሉ ያን ስም ስምቶ ይታዘዘዋል ክብሩን ፈርቶ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ስምህ ቅባት አለው ጌታ ስምህ እሳት አለው ጌታ ስምህ መንፈስ አለው ጌታ ስምህ ክብር አለው ጌታ በስምህ ሃገር ይቀየራል በስምህ ከተማ ይድናል በስምህ መቃብር ይከፈታል በስምህ የሞተው ይነሳል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምላስ ሁሉ ይመስክራል ጉልበት ያለው ይንበረከካል አለቅነት ሃይላት ስልጣናት ሁሉም ያውቀዋል የአንተን ጌትነት ጨለማ የሚሰማው ስም ኢየሱስ 2x ችግር የሚሰማው ስም ኢየሱስ 2x ተፈጥሮ የሚገዛለት ኢየሱስ 2x አጋንንት የሚሰግድለት ኢየሱስ 2x በስምህ አጋንት ይወጣል በስምህ ከሞት ይመለጣል በስምህ ታሪክ ይቀየራል በስምህ ጨለማ ይበራል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ 6x ኢየሱስ ኢየሱስ ክርስቶስ ኢየሱስ የተቀባው ንጉስ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ