Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የክብሬ ደጋሽ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያለቀለት ጉዳይ የሞተ ጠላት የደገሰው ውርደት ለክብር ቀየረው ጌታ መጥቶ ጌታ መጥቶ ሞት የለም ብሎ ለከፍታ አረገው ጌታ መጥቶ ጌታ መጥቶ እኔ አለው ብሎ ኢየሱስ የክብሬ ደጋሽ በጠራሁት ጊዜ ደራሽ ሌላ ክረምት የለም በቃ አለኝ በቃ አለኝ አሻገረኝ ሌላ ስጋት የለም በቃ አለኝ በቃ አለኝ አሳለፈኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያለቀለት ጉዳይ የሞተ ጠላት የደገሰው ውርደት ለክብር ቀየረው ጌታ መጥቶ ጌታ መጥቶ ሞት የለም ብሎ ለከፍታ አረገው ጌታ መጥቶ ጌታ መጥቶ እኔ አለው ብሎ ኢየሱስ የክብሬ ደጋሽ በጠራሁት ጊዜ ደራሽ ሌላ ክረምት የለም በቃ አለኝ በቃ አለኝ አሻገረኝ ሌላ ስጋት የለም በቃ አለኝ በቃ አለኝ አሳለፈኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በቃ አለፈ አለፈ የማያልፍ የሚመስለው አለፈ በቃ አለፈ አለፈ የማያልፍ የሚመስለው አለፈ አለፈ (X3) እለፍ ሲለው አለፈ አለፈ(X2) በቃ ሲለው አለፈ አለፈ(X2)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዮሴፍ ሞተ ብለው አሉ ብለው አሉ አበቃለት የለም አሉ የለም አሉ ልብሱን በደም ነክረው መጡ ነክረው ወጡ በማስረጃ ሊያስረግጡ ሊያስረግጡ እውነትም ልብሱ የዮሴፍ ነበረ ደሙ የማን ነው እሱ በህይወት አለ በእኔም እንዲህ ነው የሆነው ነገሩ ሞቴን አውርተው መኖሬን ማነው አሉ ኢየሱስ ነው አሉ ያከበረው ኢየሱስ ነው አሉ ይህን ያረገው ኢየሱስ ነው አሉ ኢየሱስ ነው አሉ(X5) ጠላቴ ማያስቆመው ሰው እኔ ነኝ ጠላት እልል ማይልበት ሰው እኔ ነኝ በአምላኩ የተረዳ ሰው እኔ ነኝ ክብር የደገሰለት ሰው እኔ ነኝ እኔ ነኝ በኢየሱስ ስም የዳኩኝ እኔ ነኝ ኢየሱስ ከሞት ያዳነኝ እኔ ነኝ ከሞት አፍ ያመለጥኩኝ እኔ ነኝ በኢየሱስ የተረፍኩኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በወጀቡ ላይ ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ስሙን ስጠራ ኢየሱስ ማዕበሉ ሰማ ኢየሱስ በወጀቡ ላይ ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ስሙን ስጠራ ኢየሱስ ማዕበሉ ሰማ ኢየሱስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኸረ እስኪ በማን ተረጋጋ ያሁሉ ወጀብ ወዴት ገባ ኸረ እስኪ በማን ቤቱ ስም የተጠበቅሁት በሰላም ኸረ እስቲ በማን የኔ ሕይወት የነፋሱ ኃይል የጠፋበት ኸረ እስቲ በማን በማን ስም ነው ጠላት ሕይወቴን ያላገፕው እኔ የማውቀው እኔ የማውቀው ኢየሱስ ስል ወዲያው ሰይጣን መተንፈስ ሲያቅተው እኔ የማውቀው እኔ የማውቀው ይህን ስም ስጠራ ጠላት ደንብሮ ሲሄድ ነው እኔ የማውቀው እኔ የማውቀው ኢየሱስ ብዬ ወጀብ ፀጥ ሲልልኝ ነው እኔ የማውቀው እኔ የማውቀው ኢየሱስን ስጠራው ለኔ ፀጥታ ሲሆን ነው እኔ ነኝ በኢየሱስ ስም የዳንኩኝ እኔ ነኝ ኢየሱስ ከሞት ያዳነኝ እኔ ነኝ ከሞት አፍ ያመለጥኩኝ እኔ ነኝ በኢየሱስ የተረፍኩኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በወጀቡ ላይ ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ስሙን ስጠራ ኢየሱስ ማዕበሉ ሰማ ኢየሱስ በወጀቡ ላይ ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ስሙን ስጠራ ኢየሱስ ማዕበሉ ሰማ ኢየሱስ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ