Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ላውድልህ ሀገሩ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምድር ላይ ካለው ነገር ትልቅ ተብሎ ከሚነገር ሰው ሁሉ ከሚያየው ከፍ አድርጎ ለኔ ግን ኢየሱስ ደስታዬ ነህ አብሮነትህ ይፈስሳል እምባዬ አይቆምም ኢየሱስ ሳይህ የቱም ነገር ከልቤ አይደርስም ካንተ ሌላ የኔ ንጉስ ነገሰኸ ቀረህ ልቤን ገዝተህ በቃ ሞላህበኝ አይኔን ባንተ ብቻ ሌላ እንዳላይ የአለም ክብር ደብዝዞ ጠፋብኝ እኔ አንተን ሳይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ (X5)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔ አልችልም ወዳሃለች ይቺ ነፍሴ አቅም የለኝ ወዴት ልሄድ ከእስትንፋሴ አንተን አጥቼ መኖር ለኔ ከቶ አይሆንልኝ ምን ሊተርፈኝ ከዚያ ኸረ ምንስ ሊቀረኝ አንተ ባትኖር ሕይወቴ ላይ ምን ስለኔ ይወራል ከምናምንቴነት ፍቅርህ ቀንሶኛል ልክደው በማልችል መንካት ነክተኸኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ካንተ ወዴት ካንተ ካንተ የት እሄዳለሁ የሕይወት ውኃ እንጀራዬ የት እሄዳለሁ አንተ አይደለህ ወይ ሰላሜ አንተ አይደለህ ወይ እረፍቴ አንተ አይደለህ ወይ ደስታዬ አንተ አይደለህ ወይ ሞገሴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግርህ ስር ተደፍቼ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የልቤን ሸቶ ሰብሬ ይቀየር የቤቱ መዐዛው ላውድልህ ሀገሩን ምድሩን ባንተ ፍቅር በየቤቱ ኢየሱስ የሚለው ስም እንዲዘመር የሚሰማኝ የሚያየኝ በሙሉ ይውደድህ ጨርቁን ጥሎ ልክ እንደ አበደ ሰው ይሁንልህ የኔ ስራ አንተን ማስወደድ ነው በሄድኩበት ኢየሱስ ስል እየታየኽልኝ በቆምኩበት ክብርህን እንዲሸከም ስትፈልግ ደካማ ሰው እኔ ተገኘሁኝ ከሁሉ ኃጢያተኛው አንተ እጅ ላይ ካልዋለ ለምንም የማይሆን ምልክት አደረከው ማሳያ ክብርህን የምሕረትህ ዕቃ ገለጥክብኝ ራስህን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ካንተ ወዴት ካንተ ካንተ የት እሄዳለሁ የሕይወት ውኃ እንጀራዬ የት እሄዳለሁ አንተ አይደለህ ወይ ሰላሜ አንተ አይደለህ ወይ እረፍቴ አንተ አይደለህ ወይ ደስታዬ አንተ አይደለህ ወይ ሞገሴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ (X2) የልቤ ውዱ ተባረክ የቤቴ ውዱ ተባረክ የአሳቤ ውዱ ተባረክ የሕይወቴ ውዱ ተባረክ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ