Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የግድ ታስፈልገኛለህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መንፈስ ቅዱስ ላንተ ያለኝ ትልቅ ቦታ በምንም አልተካው የኔ እድል ፈንታ ላንተ አብሮነት ያለኝ ትልቅ ቦታ በምንም አልተካው የኔ እድል ፈንታ የግድ ታስፈልገኛለህ የግድ ታስፈልገኛለህ የግድ ታስፈልገኛለህ የምሬን ነው ታስፈልገኛለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰው እንዴት ትንሽ ነው ብቻውን ከወጣ ያላንተ ቀትረ ቀላል ሆኖ ይኖራል ሁሌ እንደዋተተ ግን አብሮህ ያለ ሰው መንፈስህ ያጀበው ከኋላ ሕዝብን ይታደጋል በእየሱስ ምድርን እየሞላ በህይወቴ የነገርከኝ ያስጀመርከኝ መንገድ ብቻዬን አልደፍረውም መንፈስህ ነው የግድ በሰው አፍ ብቻ አውርቼ አይደለም የማሳምነው ወይ ከእግረኛ ጋር ሮጬ ልድረስበት የምለው መኖር አልችልም ያላንተ እኔ አለመድኩም ያላንተ አገልግሎትም ያላንተ አይሞከርም/አይደፈርም ያላንተ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(፪x) የግድ ታስፈልገኛለህ የግድ ታስፈልገኛለህ የግድ ታስፈልገኛለህ የምሬን ነው ታስፈልገኛለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አይቀልብኝ ጌታ አብሮነትህ ጌታ አብሮነትህ እኔ አልለምደውም እየሱስ አብሮነትህን ጌታ አብሮነትህን የኔ ሞገስ ክብሬ (አንተ ነህ አንተ) የኔ ማስፈራቴ (አንተ ነህ አንተ) እሩቅ የምሄድብህ (አንተ ነህ አንተ) መቼም የማልቆምብህ (አንተ ነህ አንተ) እኔ የለመድኩት (ከአንተ ጋር) የእውነት የምኖረው (ከአንተ ጋር) አገልግሎቴ (ከአንተ ጋር) መቼም የማይቆመው (ከአንተ ጋር) ሀገር የሚሰማኝ (ከአንተ ጋር) ምድርን የምወርሰው (ከአንተ ጋር) ጠላት የሚፈራኝ (ከአንተ ጋር) የማልለመደው (ከአንተ ጋር)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የግድ ታስፈልገኛለህ የግድ ታስፈልገኛለህ የግድ ታስፈልገኛለህ የምሬን ነው ታስፈልገኛለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጣልቃ የማትገባበት የማትሳተፍበት የሕይወቴ ክፍል የለም አንተን የማያካትት እውቅና እሰጥሃለሁ በነገሬ ሁሉ ላይ ዘንግቼህ አቅም የለኝ የት ልሄድ አንተን ሳላይ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ