Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አባባ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ታዲያ አንድ ማለዳ በእግዚአብሔር ፊት ሳለሁኝ ጌታን በውስጤ የተሞሉትን ጥያቄዎች ለመጠየቅ እየተዘጋጀሁኝ እንደዚህ እያልኩት ነበረ እነዚህን ጥያቄዎች በዝማሬ እነግራቹሃለሁ ፤ በመጀመሪያም እንደዚህ ስል ጠየኩት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አባባ አባ አባባ (፪x) የልጅህን ጩኸት ስማ (፪x) ጌታም እንደዚህ ሲል በአባትነት ፍቅር ይናገረኝ ጀመረ ልጄ እኔም እሰማሃለሁ ሳትጠይቀኝ እረዳለሁ ብረሳህ ቀኜ ትርሳኝ ብተውህ አያስችለኝም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንዳንዴ ስለምንህ አትሰማኝም ስጠይቅህ ቶሎ አትሰጠኝም ለምንድነው አባ ምትከለክለኝ እጅህን ሰብስበህ ዝም የምትለኝ ጌታም እንደዚህ ሲል በሚያባብል ቃሎቹ ይናገረኝ ጀመረ ልጄ መች ሁሉ ይጠቅምሃል አንዳንዱ እኮ ይጐዳሃል አንተ ስለማታውቀው ነዉ መች መሰለህ አምሮህ ብታየው ስከለክልህ አይክፋህ አትፍጠን ቶሎ ለኩርፊያ ጠላት ይህንን አይቶ በኩርፊያህ ደስ አታሰኘው እንደሳሙኤል አባ እኔንም ጥራኝ ድምጽህን ለይተህ አሳውቀኝ የኤሊ ድምጽማ መቼ ይጠቅመኛል እንደራሱ ልጆች ያበላሸኛል አቤት ይሄ ጌታ በፍቅር መናገር ሲችል እንደዚህ ሲል ተናገረ ልጄ ለሰዎች ድምጽማ እኔ መች እተውሃለሁ እንደ መልካም እርሻ ሁሌ እኮተኩትሃለሁ የጽድቅ ቡካያዬ ነህ ፍሬህን አበዛዋለው ዘርህን እንደከዋክብት ምድርን እሞላታለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አባባ አባ አባባ (፪x) የልጅህን ጩኸት ስማ (፪x) ጌታም እንደዚህ ሲል በአባትነት ፍቅር ይናገረኝ ጀመረ ልጄ እኔም እሰማሃለሁ ሳትጠይቀኝ እረዳለሁ ብረሳህ ቀኜ ትርሳኝ ብተውህ አያስችለኝም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የኤልዛቤል ዛቻ አስፈርቶኝ ከክትክታው ዛፍ ስር ወድቂያለሁኝ ረሃቡ ጸንቶብኝ ቶሎ ሳይገድለኝ አባ በጊዜ ና ቶሎ መግበኝ ጌታም በፍቅር ቃሎቹ እየደጋገመ ይናገረኝ ቀጠለ ከሰማይ መልአኬን ልኬ ልጄ እኔ እመግብሃለሁ ሁሉ የሞላኝ አባትህ እኔ ለአንተ መቼ እሰጥህሃለሁ ዳቦ ስትለምነኝ ድንጋይ ዓሣ ስትለምን እባብን እኔ መች እሰጥሃለሁ ልጄ አንተን የሚጐዳህን ከእናቴ ማህፀን መርጠህ የለየኸኝ ሰልችተህ ጣል ጣል ተው አታድርገኝ አንተ የጣልከኝ እለት ጉዴ ይፈላል ያለ አንተስ እኔ መች ያምርብኛል የፍቅር ቃሎች የሞሉት ጌታ ደግሞ እንደዚህ ብሎ ተናገረኝ እናት እንኳ ልጇን ረስታ ምናልባት ትጥል ይሆናል ልጄ እኔ ግን አልረሳህም ያለ አንተ እኮ አይሆንልኝም እጅና እግሬ የቆሰለልህ የደሜ ካሳ የሆነህ ልጄ ልጥልህ ባስብም አንጀቴ እኮ አይችልልኝም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የምትወደኝ አባባ (፪x) ምሥጋናዬ ቤትክን ይሙላው ዕልልታዬ ቤትክን ይሙላው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምሥጋና ልቤን በሞላው ጊዜ ጌታም እንደዚህ እያለ መናገር ጀመረ ልጄ ፈጥኜ እመጣለሁ ከእኔ ጋር አኖርሃለሁ እምባ ያራሰው ፊትህን ያኔ እኔ አብሳለሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የምትወደኝ አባባ (፪x) ምሥጋናዬ ቤትክን ይሙላው ዕልልታዬ ቤትክን ይሙላው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ