Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አባት አለኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አባት አለኝ (Track 4) እገባለሁ ወደ ማደሪያው ወደ ዙፋኑ (2x) የሰማያት ጆች ተከፍቶልኝ ስላየሁ ስላየሁ አዲስ ሞገስ አዲስ ቅባት በየጠዋቱ በየጠዋቱ ይዞ ይጠብቀኛል ንጉሱ (3x) አላጠረም እጁ አልተደፊነም ጆሮው (2x) አልከፍትም አንደበቴን ላጉረመርም ላሳዝን አባቴን (2x) አባት አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) አባት አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) አምላክ አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) አምላክ አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዴት ያምርበታል ጻድቅ ሲያመሰግን ለተፊጠረለት ለአምላኩ ሲዘምር ፍጥረት ሁሉ ይጮሀል ስለቅድስናህ አልተነቃነቀም ንጉሱ ከስፍራው እኔም እስማማለሁ ፊቱን አይቻለሁ ነፍሴ አልረካችም ገና ዘምራለሁ ክብሩን አወራለሁ ገና አመልካለሁ አባት አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) አባት አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) አምላክ አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) አምላክ አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እናት እንኳን ልጇን ትረሳ ይሆናል እሱ ግን እራሱን አሳልፎ ሰጥቶአል አለም ሳትፊጠር ከመረጠን በጉ ምን አለ ማይሰጠን ለኛ ለልጆቹ ምን አይነት ፍቅር ነው እንዲህ የሚፊሰው ወደ በጐ ሀሳብህ አቅፎ ሚመልሰው ለክብሩ ሚያቆመው አቅፎ ሚመልሰው አላጠረም እጁ አልተደፊነም ጆሮው (2x) አልከፍትም አንደበቴን ላጉረመርም ላሳዝን አባቴን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አባት አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) አባት አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) አምላክ አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) አምላክ አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ