Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አባት አለኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማዕበሉን በስልጣን የሚገስጽልኝ ዞር በል የሚልልኝ አባት አለኝ እኔ አባት አለኝ (፪x) ረዳት አለኝ እኔ ረዳት አለኝ (፪x) ከእናት ካባቴም በላይ ለኔ ራርተህ ስላየሁ (አሃሃ አሃ) እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እላለሁ ስደክም አበርትተህ ራሴን በዘይት ቀባህ (አሃሃ አሃ) ጽዋዬም ተረፈልኝ ኢየሱስ ክብርህ ይስፋ ጌታ ክብርህ ይስፋ ውዴ ክብርህ ይስፋ (፪x) ሰው ቢጥል እግዚአብሔር ያነሳል (ሰው ቢጥል) ሰው ቢጥል እግዚአብሔር ያነሳል ከብሮ ያከብራል ከፍ ያደርጋል ሰው ቢጥል እግዚአብሔር ያነሳል (ሰው ቢጥል) (፪x) እንቅልፍ እንደያዘው እንደተኛ ሰው (፪x) መስሎኝ ነበር እኔስ ግድ ማይለው (፪x) ኧረ ይሄስ ሰው ሃይለኛ ነው ተነሳና ዞር በል አለው ኧረ ይሄስ ሰው ሃይለኛ ነው ተነሳና ጸጥ በል አለው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማዕበሉን በስልጣን የሚገስጽልኝ ዞር በል የሚልልኝ አባት አለኝ እኔ አባት አለኝ (፪x) ረዳት አለኝ እኔ ረዳት አለኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የምስኪን ወዳጅ ሆነህ በጐጆዬ ውስጥ ገባህ (አሃሃ አሃ) የዘመመው ቤቴ ይኸው ባንተ ቀና ታዲያ ልዘምር እንጂ ለምን ላጉረምርም (አሃሃ አሃ) በጐጆዬ ውስጥ ያለው ኢየሱስ ይክበር ውድዬ ይክበር ጌትዬ ይክበር ወድዬ ይክበር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማዕበሉን በስልጣን የሚገስጽልኝ ዞር በል የሚልልኝ አባት አለኝ እኔ አባት አለኝ (፪x) ረዳት አለኝ እኔ ረዳት አለኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ