Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አብሬ ጨመሬ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔም ይህን ጌታ ላክብረው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ላክብረው ከእነርሱ ጋር አብሬ አብሬ ምሥጋናን ጨምሬ አብሬ ዕልልታን ጨምሬ አብሬ አምልኮን ጨምሬ አብሬ ጭብጨባን ጨምሬ (፪x) አላማሩም ወይ ዛሬ ፤ አላማሩም ወይ (፪x) እውነት የሆናቸው ጌታ አይደለም ወይ (፪x) ሞገስ የሆናቸው ኢየሱስ አይደለም ወይ (፪x) አላማሩም ወይ ዛሬ ፤ አላማሩም ወይ (፪x) በስራና በቃል ብርቱ የሆነው ጌታ እጃቸውን ይዞ ሁሌ እያበረታ ለዚህ ላበቃቸው ስንቱን እየመታ እዚህ አደረሳቸው ክፉን እየመታ ቃል የገቡት ቤተሰቦቹ (፫x) ከሁሉም ሚበልጥ አግኝቷል እጁ (፫x) ቃል የገቧት ቤተሰቦቿ (፫x) ወሰነች ልትኖር ከባሏ ብቻ (፫x) ቤተሰብ ጓደኛ ዘመድ አዝማድ ሁሉ በሰርጉ ያላችሁ ተጋባዥ በሙሉ ላጤነት አብቅቶ ብቸኝነታቹህ በቃ ለቀው ሄዱ ከቀድሞ ቀያቸው አመስግኑ (ኦሆ) አጨብጭቡ (አሃ) ለአምላካችሁ (ኦሆ) እልል በሉ (አሃ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔም ይህን ጌታ ላክብረው/ላንግሰው ላክብረው/ላንግሰው ከእነርሱ ጋር አብሬ አብሬ ምሥጋናን ጨምሬ አብሬ ዕልልታን ጨምሬ አብሬ አምልኮን ጨምሬ አብሬ ጭብጨባን ጨምሬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከመጀመሪያው (፫x) እግዚአብሔር አንድን ወንድ ለአንድ ሴት አድርጐ ሰራው (፬x) ከመጀመሪያው (፫x) እግዚአብሔር አንድን ሴት ለአንድ ወንድ አድርጐ ሰራት (፬x) ይህ ነው የእግዚአብሔር ፈቃድ ዛሬም ይህ ነው (፬x) ይህ ነው የእግዚአብሔር ፈቃድ ዛሬም ይህ ነው (፬x) አላማሩም ወይ ዛሬ ፤ አላማሩም ወይ (፪x) በስራና በቃል ብርቱ የሆነው ጌታ ሁሉን አሳመረ እጁ አለበት ይሄው አሳመረው ቃሉ አለበታ የቃል ኪዳን አምላክ ክንዱ አለበት አላማሩም ወይ ዛሬ ፤ አላማሩም ወይ (፪x) እርሱ ያገናኘውን ሰው አይለየውማ ማጣመር ለሚችል ከፍ ይበል በዜማ ሰው ማድረግ ለሚችል ምሥጋናን ላሰማ መባረክ ለሚችል ዕልልታን ላሰማ ቃል የገቡት ቤተሰቦቹ (፫x) ከሁሉም ሚበልጥ አግኝቷል እጁ (፫x) ቃል የገቧት ቤተሰቦቿ (፫x) ወሰነች ልትኖር ከባሏ ብቻ (፫x) ቤተሰብ ጓደኛ ዘመድ አዝማድ ሁሉ በሰርጉ ያላችሁ ተጋባዥ በሙሉ ላጤነት አብቅቶ ብቸኝነታቹህ በቃ ለቀው ሄዱ ከቀድሞ ቀያቸው አመስግኑ (ኦሆ) አጨብጭቡ (አሃ) ለአምላካችሁ (ኦሆ) እልል በሉ (አሃ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔም ይህን ጌታ ላክብረው/ላንግሰው ላክብረው/ላንግሰው ከእነርሱ ጋር አብሬ አብሬ ምሥጋናን ጨምሬ አብሬ ዕልልታን ጨምሬ አብሬ አምልኮን ጨምሬ አብሬ ጭብጨባን ጨምሬ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ