Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አቤቱ መተላለፌን ደምስሳት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
"አምላክ ሆይ ስለዘለዓለማዊ ፍቅርህ ይቅር በለኝ ስለታላቁ ምህረትህም ኀጢአቴን ደምስስልኝ በደለኔን ሁሉ አጥበህ አስወግድልኝ ከኀጢአቴም አንጻኝ እኔ ስህተቴን አውቃለሁ የኀጢአቴንም ብዛት ዘወትር እገነአባለሁ እኔ ያመጽኹት በአንተ ላይ ነው የበደልኹትም አንተን ብቻ ነው አንተ የምትጠላውን ነገር አደረግኩ ስለእዚህ በእኔ ላይ መፍረድህና እኔንም መቅጣትህ ትክክል ነው ኀጢአተኛ ሆኜ እንደተወለድኩ ታውቃለህ ከተጸነስኩበት ጊዜም ጀምሮ ኀጢአተኛ ነኝ አንተ ቅንነትን እና እውነትን ስለምትወድ የጥበብህን ሚስጥር አስተምረኝ በህጾብ ቅጠል ረጭተህ ኀጢአቴን አስወግድልኝ እኔም እነጻለሁ እጠበኝ እኔም ከበረዶ ይበልጥ ነጭ እሆናለሁ የደስታንና የሃሴትን ድምጽ አሰማኝ ምንም እንኳን ሰብረህ ያደቀከኝ ብሆንም እንደገና ደስ አሰኘኝ ኀጢአቴን አትቁጠርብኝ ከበደሌም አንጻኝ አምላኬ ሆይ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ አዲስና ታማኝ ሆኖ የሚጸና መንፈስ በውስጤ አኑርልኝ ከፊትህ አታርቀኝ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ አትውሰድብኝ ከአዳኝነትህ የሚመነጨውን ደስታ መልሰህ ስጠኝ እንድታዘዝም ፈቃደኛ አድርገኝ"
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤቱ እንደቸርነትህ ብዛት እንደ ምህረትህ ብዛት መተላለፌን ደምስሳት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔ መተላለፌን አውቃለሁ ከቶ አልክድም ፊትህ በደሌም ሁልጊዜ በፊትህ ነው አንሳኝ በምህረትህ እንድትመራኝ ብዬ መጣሁ እጠበኝ ከበረዶ ይልቅ ነጭ እሆናለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤቱ እንደቸርነትህ ብዛት እንደ ምህረትህ ብዛት መተላለፌን ደምስሳት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለበደሌ ክርክር አላቀርብም እኔ አልሟገትም መናዘዝ እንጂ እያልኩኝ ኀጢአተኛ ነኝ ሌላ ምን ምርጫ አለኝ ስለዚህ በሂሶብ??? እርጨኝና እጠበኝ ከበረዶ ይልቅ ነጭ እሆናለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤቱ እንደቸርነትህ ብዛት እንደ ምህረትህ ብዛት መተላለፌን ደምስሳት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
"ጌታ ሆይ ቅዱስ መንፈስህ ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ" ቅዱስ መንፈስህን (፪x) ከእኔ ላይ (፪x) ኧረ አትውሰድብኝ (፪x) ቅዱስ መንፈስህን (፪x) ከእኔ ላይ (፪x) ኧረ አትውሰድብኝ (፪x) ታድያ እኔ ማነኝ ይህን ታላቅ ስም ልጠራ ታዲያ እኔ ማነኝ ፊትህ ለማቅረብ ምሥጋና ግን ፊትህ ለመቆም ሞገስ/ምህረት ከአገኘሁ ምሥጋናን ምሥጋና ምሥጋናን እሰዋለሁ ምሥጋናን ምሥጋና ምሥጋናን እሰዋለሁ (፪x) ምሥጋና ምሥጋና ለኢየሱስ ምሥጋና ይገባሃል አምላክ ለአንተ ለሆንከው ገናና (፪x) "እግዚአብሔር መሃሪና ይቅር ባይ ነው ከቁጣ የራቀ ምህረቱም የበዛ ሁልጊዜ አይቀስፍም ለዘለዓለምም አይቆጣ እንደኀጢአታችን አላደረገብንም እንደበደላችንም አልከፈለንም ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል እንዲሁ እግዚአብሔር ምህረቱን በሚፈሩት ላይ አጠነከረ ቸር እንደሆነ ምህረቱ ለዘለዓለም እንደሆነች እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሁሉ አሁን ይናገሩ" ምህረቱ ለዘለዓለም ነው (፬x) ፣ ምህረቱ ለዘለዓለም ነው (፬x) ምህረቱ ለዘለዓለም ነው (፬x) ፣ ምህረቱ ለዘለዓለም ነው (፬x) ምህረቱ ለዘለዓለም ነው (፬x) ፣ ምህረቱ ለዘለዓለም ነው (፬x) ምህረቱ ለዘለዓለም ነው (፬x) ፣ ምህረቱ ለዘለዓለም ነው (፬x) ምህረቱ ለዘለዓለም ነው (፬x) ፣ ምህረቱ ለዘለዓለም ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ