Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አብርሃም ቢያረጅ አታረጅም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሽምግልናዬን ጌታዬ ሆይ አድስ የሕይወቴን ጎዳና ወደ ተስፋህ መልስ በእምነቴም በኑሮ እንዲሁ አርጅቻለሁ ዛሬ በአንተ መታደስን እሻለሁ ለአብርሃም አከብርሃለሁ ዘርህን አበዛለሁ ብለህ በተስፋ ስትጠራው ዘሩን ልታበዛው ተስፋው ሲዘገይ ከሳራ ጋር አብሮ ተማከረ እርጅናው ሲዘምር ከተስፋው ቃል ጥቂት ፈቀቅ አለ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አብርሃም ቢያረጅ አታረጅም ሽምግልና አንተን አያውቅ ህም እንደተናገርክ ታደርጋለህ ሸለቆዬን በውሃ ትሞላለህ ጥንትም ብርቱ ነህ ዛሬም ብርቱ ነህ ነገም ትኖራለህ ጥንትም ብርቱ ነህ ዛሬም ብርቱ ነህ ነገም ትሰራለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሽምግልናዬን ጌታዬ ሆይ አድስ የህይወቴን ጎዳና ወደ ተስፋህ መልስ በእምነቴም በኑሮ እንዲሁ አርጅቻለሁ ዛሬ በአንተ መታደስን እሻለሁ በሕይወት በኑሮ ጌታዬ ሆይ እጅግ ደክሜያለሁ ፍሬ ሳይኖረኝ ዘመናትን ብዙ አሳልፌያለሁ ሃይሌ አልቆብኝ ጉልበቶቼ እየተብረከረኩ አለኝ ያልኩትን የያዝኩትን ከእጄ ተማረኩ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔ ባረጅ አታረጅም ሽምግልና አንተን አያውቅ ህም ሕይወቴን አንተ ታድሳለህ ሸለቆዬን በውሃ ትሞላለህ ጥንትም ብርቱ ነህ ዛሬም ብርቱ ነህ ነገም ትኖራለህ ጥንትም ብርቱ ነህ ዛሬም ብርቱ ነህ ነገም ትሰራለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሽምግልናዬን ጌታዬ ሆይ አድስ የሕይወቴን ጎዳና ወደ ተስፋህ መልስ በእምነቴም በኑሮ እንዲሁ አርጅቻለሁ ዛሬ በአንተ መታደስን እሻለሁ እምነቴ በፊትህ እጅግ ደክሞ ውስጤ ባዶ ሆኗል ወደ አንተ የሚያራምደኝ ብርታቱ ጠፍሮኛል የቀድሞውን ብርቱነቴን ዓይኔ ማየት ናፍቃ ነፍሴ ጎብኘኝ ትልሃለች ፊትህ ተንበርክካ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔ ባረጅ አታረጅም ሽምግልና አንተን አያውቅ ህም ሕይወቴን አንተ ታድሳለህ ሸለቆዬን በውሃ ትሞላለህ ጥንትም ብርቱ ነህ ዛሬም ብርቱ ነህ ነገም ትኖራለህ ጥንትም ብርቱ ነህ ዛሬም ብርቱ ነህ ነገም ትሰራለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እምነቴ በፊትህ እጅግ ደክሞ ውስጤ ባዶ ሆኗል ወደ አንተ የሚያራምደኝ ብርታቱ ጠፍሮኛል የቀድሞውን ብርቱነቴን ዓይኔ ማየት ናፍቃ ነፍሴ ጎብኘኝ ትልሃለች ፊትህ ተንበርክካ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ