Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አዳማዊው ዕውቀቴ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰላም ነህ ብዬ ዘምሬ ተናግሬ ዋይታ ለቅሶ በመንደሬ አንተ አለኸኝ እያልኩ ባዶነት ሲሰማኝ ነብሴ ስትጨነቅ ማደርገው አይገባኝ መልካም ሰራው ብዬ ሲሆንብኝ ጥፋት በከፋ አስፈርጆኝ የስጋዬ ክፋት ስል ያዝኩ ከፍታዬን ሳይ ሆኖ ዝቅታ ከእጄ አለኝ ያልኩት በእልቂት ሲመታ አንተን ባመንኩት ሲሆንብኝ እረፍት ከንቱ መረዳቴ አንተን ያወኩበት እንዲ ነህ ብዬ ሆነህ ሳላይ ስታመንብህ ሰልፍ በነብሴ ሳይ በስምህ ጀምሬ ሳያገኝ ፍፃሜ በረታው ባንተ ስል ሲፀና ድካሜ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዲህ ነህ እንዲያ ነህ ብዬ የለፋውበት*2 አዳማዊዉ እውቀቴ ቀኑ ጨለመበት*2 እንዲህ ነህ እንዲያ ነህ ብዬ የለፋውበት*2 ሰውኛ እውቀቴ ቀኑ ጨለመበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በመንገዴ ቆመህ ስፀልይ ስገጽጽ በአንደበቴ ላልታነጽ ሞት መውጊያው በርትቶ በነብሴ ቢያይልም ባልገቡኝ ነገሮች ለፍርድ ብቸኩልም አጋጣሚ ምለው ሲያስጨንቁኝ እንዲያ ነበር አንተ አኑረህ ለስጋዬ መውጊያ ከፈለከው እንዲያ ውድቀት ድክመቴን ላንተ በኔ መኖር ካረከው ሞቴን አፀደኩ ያልኩትን ረገምኩት ልፋቴን አየው ካንተ ውጪ ከንቱ እኔነቴን እንዲ ነህ ብዬ ሆነህ ሳላይ ስታመንብህ ሰልፍ በነብሴ ሳይ በስምህ ጀምሬ ሳያገኝ ፍፃሜ በረታው ባንተ ስል ሲፀና ድካሜ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዲህ ነህ እንዲያ ነህ ብዬ የለፋውበት*2 አዳማዊዉ እውቀቴ ቀኑ ጨለመበት*2 እንዲህ ነህ እንዲያ ነህ ብዬ የለፋውበት*2 ሰውኛ እውቀቴ ቀኑ ጨለመበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከዚ ከንቱ እውቀት ማነው ገላጋዬ መንፈሴን ታዳጊ አለው አጋዥ ባዬ የነብሴን ጩኸትስ የቱ ሰው ሊሰማ አንተ ካልሆንክማ አንተ ካልሆንክማ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ