Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አዳኝ የለም ከአንተ ሌላ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነፍሴ ምሥጋናህን ታመጣለች አባት ከአንተ ሌላ የለም ትላለች
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ውለታህ ብዙ ነው የእኔ ጌታ ልስገድ ልገዛልህ ጥዋት ማታ ልስገድ ልገዛልህ ጥዋት ማታ ጋሻዪ አንተ ነህ የእኔ ጌታ በምሥጋና ሆ እያልኩኝ በድል ዛሬም እሄዳለሁኝ ዘምራለሁ በታላቅ ዜማ አዳኝ የለም ከአንተ ሌላ ከአንተ ሌላ (፬x) ማን አየው ያንን ብሶቴን ማን ሰማው ብርቱ ለቅሶዬን ጩኸቴን ሰምተህ ደረስህ እምባዬን ከዐይኔ አበስህ እንደአንተ ያለ አላየሁም እንደአንተ ያለ አልሰማሁም ኢየሱሴ የእኔ አለኝታ ክበር በዕልልታ ወድሃለሁኝ ጌታዬ ወድሃለሁኝ ወድሃለሁኝ ኢየሱሴ ወድሃለሁኝ ወድሃለሁኝ አባቴ ወድሃለሁኝ ወድሃለሁኝ ወዳጄ ወድሃለሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነፍሴ ምሥጋናህን ታመጣለች አባት ከአንተ ሌላ የለም ትላለች
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ውለታህ ብዙ ነው የእኔ ጌታ ልስገድ ልገዛልህ ጥዋት ማታ ልስገድ ልገዛልህ ጥዋት ማታ ጋሻዪ አንተ ነህ የእኔ ጌታ በምሥጋና ሆ እያልኩኝ በድል ዛሬም እሄዳለሁኝ ዘምራለሁ በታላቅ ዜማ አዳኝ የለም ከአንተ ሌላ ከአንተ ሌላ (፬x) ጓዳዬን ሁሉ ታያለህ በቤቴ ውስጥ ትገባለህ ባጣ እንኳን አትርቀኝም ሰንፈህ ችላም አትለኝም አሳዳጊ ነህ መመኪያዬ ቸር ወዳጅ ውዱ ጌታዬ አቤት ኢየሱስ ምን ልበልህ ይባረክ ስምህ አዎ ወድሃለሁኝ ጌታዬ ወድሃለሁኝ ወድሃለሁኝ ኢየሱሴ ወድሃለሁኝ ወድሃለሁኝ አባቴ ወድሃለሁኝ ወድሃለሁኝ ወዳጄ ወድሃለሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነፍሴ ምሥጋናህን ታመጣለች አባት ከአንተ ሌላ የለም ትላለች
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ውለታህ ብዙ ነው የእኔ ጌታ ልስገድ ልገዛልህ ጥዋት ማታ ልስገድ ልገዛልህ ጥዋት ማታ ጋሻዪ አንተ ነህ የእኔ ጌታ በምሥጋና ሆ እያልኩኝ በድል ዛሬም እሄዳለሁኝ ዘምራለሁ በታላቅ ዜማ አዳኝ የለም ከአንተ ሌላ ከአንተ ሌላ (፬x) ብቸኝነት ሲያስመርረኝ ባይተዋርነት ሲያጠቃኝ ተገን የሆንከኝ ረዳቴ አንተ ነህ ውዱ አባቴ ቀርበኸኝ በመከራዬ አገዝከኝ ጣልከው ሸክሜን ወንድም መከታ ኢየሱስ ዘለዓለም ንገሥ አዎ ወድሃለሁኝ ጌታዬ ወድሃለሁኝ (ወድሃለሁኝ) ወድሃለሁኝ ኢየሱሴ ወድሃለሁኝ (ኦ ወድሃለሁኝ) ወድሃለሁኝ አባቴ ወድሃለሁኝ (ወድሃለሁኝ) ወድሃለሁኝ ወዳጄ ወድሃለሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነፍሴ ምሥጋናህን ታመጣለች አባት ከአንተ ሌላ የለም ትላለች
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ውለታህ ብዙ ነው የእኔ ጌታ (ልስገድ) ልስገድ ልገዛልህ ጥዋት ማታ (ልስገድ) ልስገድ ልገዛልህ ጥዋት ማታ (አሃሃ) ጋሻዪ አንተ ነህ የእኔ ጌታ በምሥጋና ሆ እያልኩኝ በድል ዛሬም እሄዳለሁኝ ዘምራለሁ በታላቅ ዜማ አዳኝ የለም ከአንተ ሌላ ከአንተ ሌላ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ