Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አሐዱ አምላክ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማንስ በአይንህ ፊት ገዝፎ ተልቆብህ ማንን 'አንቱ' ብለህ ትጠራዋህ? ተራሮች ሳይወለዱ አለማት ሳይዋቀሩ ከዘላለም በፊት የነበርክ ህያው አሀዱ አምላክ ያለ የሚኖር ማንነትህ ሁሉ ንብረትህ ነው ግዛትህ ፍጥረት በፊትህ ሚንቀጠቀጥ እንኳን የሰው ልጅ ግዑዝ ሚቀልጥ ብትመሰገን ስለሌለህ እንከን ብትወደስ ነህና ንጉስ ብናመልክህ ጠፍቶ ሚመስልህ አልፋ ኦሜጋ መጠሪያ ስምህ ቃልህ አይታጠፍ ያልከው አያልፍ ተሳስተህ አታውቅም አትታረምም ካለመኖር መቷል ሁሉን ይሁን ስትል እንኳንስ አንተ ስራህ ከአዕምሮ ያልፋል ለከዋክብቱ ሰጠህ መጠሪያ ለቀን ጨለማ መሰማሪያ ሁሉን ደግፈህ በስልጣን ቃል አለማት ፀኑ በማስተዋልህ አቻ ቢሆን እኩያ የለህም መንትያ በሰማይ በምድር አልተገኘልህ ወደር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብትመሰገን ስለሌለህ እንከን ብትወደስ ነህና ንጉስ ብናመልክህ ጠፍቶ ሚመስልህ አልፋ ኦሜጋ መጠሪያ ስምህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፍጥረት ከበታች ሚያይህ ወደላይ ባንተ ባምላኩ በተስፋ ያድራል እስትንፋስህን ብትሰበስበው ስጋ ለባሽ ሁሉ አፈር ነው አህዛብ በገንቦ እንዳለች ጠብታ በአንተ ሚዛን የታዪ ለታ በማንም ግንባር ልብህ አይሸበር ጉልበት ይገዛል ለአንተ ክብር አቻ ቢሆን እኩያ የለህም መንትያ በሰማይ በምድር አልተገኘልህ ወደር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብትመሰገን ስለሌለህ እንከን ብትወደስ ነህና ንጉስ ብናመልክህ ጠፍቶ ሚመስልህ አልፋ ኦሜጋ መጠሪያ ስምህ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ