Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አላገኘሁም ፈልጌ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አላገኘሁም ፈልጌ ፈልጌ ለአንተ የምሰጠውን መስዋት አድርጌ (፪x) እራሴን ሰውነቴን መሰዊያው ላይ ላኑርልህ አሃሃ ቅድስና ደስ የሚያሰኝ ሕያው መስዋት ይሁንልህ ይሁንልህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አላገኘሁም ፈልጌ ፈልጌ ለአንተ የምሰጠውን መስዋት አድርጌ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከፍ ያለው በዙፋኑ ላይ ተከብሮ ያለ በሠማይ ምሥጋና አይነስበት ክብርም ይጨመርለት አምልኮ አይነስበት ክብርም ይጨመርለት ዝማሬም አይነስበት ክብርም ይጨመርለት የማይመረመረው ድንቅ ነገር የማይቆጠረው ተዓምራት (፪x) ሁሉን ያደረገው ማነው እግዚአብሔር ነው (፪x) ይህ የሰራ ማነው እግዚአብሔር ነው አሃ (፪x) ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አላገኘሁም ፈልጌ ፈልጌ ለአንተ የምሰጠውን መስዋት አድርጌ (፪x) እራሴን ሰውነቴን መሰዊያው ላይ ላኑርልህ አሃሃ ቅድስና ደስ የሚያሰኝ ሕያው መስዋት ይሁንልህ ይሁንልህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው ጥበብ ያጣውን ምንኛ መከርከው የደከመውን ምንኛ አገዝከው የተጣለውን ምንኛ አነሳኸው (፪x) ረድኤቴ አንተ አይደለህም ዎይ (፬x) የረዳኝ የረዳኝ ጌታዬ ባለውለታዬ ባለውለታዬ ባለውለታዬ (፪x) ሕይወቴን የሞላህልኝ ኢየሱስ ተመስገንልኝ ጉልበቴን ያጸናህልኝ ኢየሱስ ተመስገንልኝ መንገዴን ያቀናህልኝ ኢየሱስ ተመስገንልኝ ጽዋዬን የሞላህልኝ ኢየሱስ ተመስገንልኝ አንተ እጅህን ትከፍታለህ አሃ ትከፍታለህ ኦሆ ትከፍታለህ ሕይወት ላለው ሁሉ መልካም ነገር ታጠግባለህ ኦሆ ታጠግባለህ አሃ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንደገና አፌን ሳቅ ሞላው ዓይኔም አየችው ጌታ ይሄ ነው እንደገና እንደገና አፌን ሳቅ ሞላው ዓይኔም አየችው ጌታ ይሄ ነው (፫x) አምላኬ ይሄ ነው ጌታ ይሄ ነው ህልም ነው ወይ እውን እንዴት ይገርማል እግዚአብሔር ሲሰራ አንድ ቃል ያበቃል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከፍ ያለው በዙፋኑ ላይ ተከብሮ ያለ በሠማይ ምሥጋና አይነስበት ክብርም ይጨመርለት አምልኮ አይነስበት ክብርም ይጨመርለት ዝማሬም አይነስበት ክብርም ይጨመርለት ምሥጋና አይነስበት ክብርም ይጨመርለት አምልኮ አይነስበት ክብርም ይጨመርለት ዝማሬም አይነስበት ክብርም ይጨመርለት
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ