Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አልልም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዴት ይሆናል አልልም በቃ ድንግል ፀንሳ ወልዳለች ለካ እንዴት ይሆናል አልልም እኔ ታምራት ህን ስላየው ባይኔ አስቀድሜ ፅድቅህን ስፈልግ አስቀድሜ መንግስትህን ስሻው በረከትህ ፈልጎ አፈላልጎ ካለሁበት መጣ ቤተን አውቆ እንዴት ይሆናል አልልም በቃ ድንግል ፀንሳ ወልዳለች ለካ እንዴት ይሆናል አልልም እኔ ታምራት ህን ስላየው ባይኔ አስቀድሜ ፅድቅህን ስፈልግ አስቀድሜ መንግስትህን ስሻው በረከትህ ፈልጎ አፈላልጎ ያለሁበት መጣ ቤተን አውቆ አልልም አልልም አልልማ/3 አልልም አይሆንም አልልማ አልልም አይችልም አልልም ህልም ህልም እስኪመስለኝ ታምራት አርጎልኝ መቁጠር ስለተሳነኝ እጄን ባፌ ጫንኩኝ አከበረኝ አሃ አከበረኝ አሃ ካፈር አንስቶ ኦሆ ሰው አረገኝ ካንተ ከተነሳው ካለቀው አለም ሰላም ነው ሚሰማኝ ጥያቄ የለም/3 እንዴት ይሆናል አልልም በቃ ድንግል ፀንሳ ወልዳለች ለካ እንዴት ይሆናል አልልም እኔ ታምራት ህን ስላየው ባይኔ አስቀድሜ ፅድቅህን ስፈልግ አስቀድሜ መንግስትህን ስሻው በረከትህ ፈልጎ አፈላልጎ ያለሁበት መጣ ቤተን አውቆ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ