Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አለቴ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በዓለቱ ላይ የቆመ ቤት አለኝ መሠረቱ እጅግ እጅግ የጸና በቀላሉ የማይገፋ የማይወድቅ በጊዜያዊ ፈተና ቢጐርፍም ጐርፉ በላዬ ቢነፍስብኝም ነፋሱ አንድ ነገት ግን ገብቶኛል አይችልም ሊለየኝ ከእርሱ ቢጐርፍም ጐርፉ በላዬ ቢነፍስብኝም ነፋሱ አንድ ነገት ግን አውቃለሁ አይችልም ሊለየኝ ከእርሱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አለቴ መሠረቴ ኢየሱስ ሕይወቴ አለቴ መሠረቴ ጌታ ኢየሱስ ነው ጉልበቴ አለቴ መሠረቴ ክርስቶስ ሕይወቴ አለቴ መሠረቴ ጌታ የእግዚአሔር ልጅ ነው ጉልበቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያመንኩትን ማን እንደሆን አውቃለሁ ተፈትኖ አልፏል በመከራ በድካሜ ከቶ ማይፈርድብኝ ይልቅ ለእኔ የሚያስብ ነው ሚራራ ሞትስ ቢሆን ወይንስ ሕይወት ከፍታ ቢሆን ዝቅታ ይህንን ተረድቻለሁ አይችል ሊለየኝ ከጌታ ሞትስ ቢሆን ወይንስ ሕይወት ከፍታ ቢሆን ዝቅታ ይህንን ተረድቻለሁ አይችል ሊለየኝ ከጌታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አለቴ መሠረቴ ኢየሱስ ሕይወቴ አለቴ መሠረቴ ጌታ ኢየሱስ ነው ጉልበቴ አለቴ መሠረቴ ክርስቶስ ሕይወቴ አለቴ መሠረቴ ጌታ የእግዚአሔር ልጅ ነው ጉልበቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጸንቶ ቆሟል እግሬ በጌታዬ ጸንቶ ቆሟል እግሬ ጸንቶ ቆሟል እግሬ በቃሉ ላይ ጸንቶ ቆሟል እግሬ አልነዋወጥም ሰድጃለሁ ስሬን ጸንቶ ቆሟል እግሬ ንፋስ ዓይነቅለኝም ሰድጃለሁ ስሬን ጸንቶ ቆሟል እግሬ በጌታዬ ጸንቶ ቆሟል እግሬ ጸንቶ ቆሟል እግሬ በቃሉ ላይ ጸንቶ ቆሟል እግሬ አልነዋወጥም ሰድጃለሁ ስሬን ጸንቶ ቆሟል እግሬ ንፋስ ዓይነቅለኝም ሰድጃለሁ ስሬን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አለቴ መሠረቴ ኢየሱስ ሕይወቴ አለቴ መሠረቴ ጌታ ኢየሱስ ነው ጉልበቴ አለቴ መሠረቴ ክርስቶስ ሕይወቴ አለቴ መሠረቴ ጌታ የእግዚአሔር ልጅ ነው ጉልበቴ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ