Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አልፋ ነህ ኦሜጋ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከማንም ጋር አላወዳድርህም ከማንም ጋር እኩያ አላደርግህም (፪x) ለጌታዎቹ ጌታ ነህ ለነገሥታቱም ንጉሥ ነህ ለኃያላኑም ኃያል ነህ እግዚአብሔር ልዩ ነህ ከዘለዓለም ዘለዓለም በፊት ብቻህን የነበርከው ከዘለዓለም ዘለዓለም በኋላ ብቻህን የምትኖረው ፍጥረት ቢያመልክ ባያመልክህ ቢሰግድ ባይሰግድልህ ከክብርህ ቅንጣት አይቀንስም እንኳንስ ሊያጐድልብህ ቅንጣት አይቀንስም እንኳንስ ሊያጐድልብህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እውነት ነው እኔ ዝም ብል ድንጋዮች ይናገሩልሃል እጅ እግሬን አጥፌ ብቀመጥ ኮረብቶች ይዘሉልሃል ወንዞች ያጨበጭቡልሃል አእዋፋት ይዘምሩልሃል ስለጐደለህ አይደለም እኔ የምጨምረው ስላነሰህም አይደለም እኔ የማበዛው ስለሚገባህና ስለተገባህ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የተለየ ነው አምላክነት ንግስናህ የተለየ ነው ገናናነትህ ዝናህ የተለየ ነው መቀመጫህ ዙፋንህ የተለየ ነው ማስፈራቱ የክብርህ አልፋ ነህ ኦሜጋ መጀመሪያ መጨረሻ አልፋ ነህ (አልፋ ነህ) ኦሜጋ (ኦሜጋ) መጀመሪያ (መጀመሪያ) መጨረሻ (መጨረሻ) አልፋ ነህ ኦሜጋ መጀመሪያ መጨረሻ አልፋ ነህ (አልፋ ነህ አልፋ ነህ) ኦሜጋ (ኦሜጋ ኦሜጋ) መጀመሪያ (መጀመሪያ መጀመሪያ) መጨረሻ (መጨረሻ) አልፋ ኦሜጋ ኦሜጋ ነህ መጨረሻ ሁሉን የምትገዛ ጌታ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ