Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አልረሳም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አልረሳም አልረሳም አልረሳም ጌታ ውለታህን አልረሳም ከአፈር ከትቢያ ላይ ሲያነሳኝ ለወግ ለማዕረግ ሲያበቃኝ አልረሳም እኔስ አልረሳም አልረሳም እኔስ አልረሳም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፍቅሩን አልረሳም ምህረቱን አልረሳም ችሎታውን አልረሳም ያረገውን አልረሳም ያባትነትህን ክብርህን አይቻለሁ ከአንተ የተነሳ እዚህ ደርሻለሁ ለነገ ሚያስፈራኝ ሚያሰጋኝ የለኝም አምላኬ ዘለዓለም ከፍ በልልኝ ከፍ ከፍ በልልኝ አንተው ከፍ በልልኝ ከፍ ከፍ ከፍ በልልኝ አባው ከፍ በልልኝ ከፍ ከፍ ከፍ በልልኝ ከፍ ከፍ በልልኝ ከፍ በልልኝ አንተው ከፍ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስኪ ማነው የደሃ አደጉ አባት ኧረ እስኪ ማነው ለምስኪኑ ደራሽ ኧረ እስኪ ማነው የመበለት ዳኛ ኧረ እስኪ ማነው ለተጠቃው ፈራጅ እስኪ ማነው ከአምላኬ በቀር እስኪ ማነው ከውዴ በቀር ኧረ እስኪ ማነው ከኢየሱስ በቀር እስኪ ማነው ከአባቴ በቀር እስኪ ማነው ከአምላኬ በቀር እስኪ ማነው ከውዴ በቀር እስኪ ማነው ከኢየሱስ በቀር እስኪ ማነው ከአባቴ በቀር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለማን ተደረገ ለማንስ ሆነ ለእኔ የሆንከውን እንዴት ልርሳው (፪x) ለማን ተደረገ ለማንስ ሆነ ለእኔ የሆንከውን እንዴት ልርሳው (፪x) እስኪ ላምጣ ላቅርብ ሙሉ ክብር አንተ እኮ ክብሬ ነህ እንዴት ዝም ልበል ውርደቴን በክብር ለውጠህ አይቻለሁ ከሰው የተለየ ምሥጋናን ይዣለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔስ አልረሳም ፍቅሩን አልረሳም እኔስ አልረሳም አልረሳም እኔስ አልረሳም አልረሳውም እኔስ አልረሳም ፍቅሩን አልረሳም እኔስ አልረሳም ምህረቱን አልረሳም እኔስ አልረሳም ችሎታውን አልረሳም
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ