Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አልረሳውም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያደረክልኝን ውለታ በምንም በምንም አልረሳም ከየት እንዳነሳኸኝ በምንም በምንም አልረሳም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከትላንቱ ለሊት ካስፈሪው ከዚያ ከጨለማ ነጥቀህ ስታወጣኝ ኢየሱስ ማነው በዓይኑ ያላየ ማነው ጆሮው ያልሰማ ቁሻሻዬን ሸክሜን አራግፈህ ሰው ስታደርገኝ ያደረክልኝን ውለታ በምንም በምንም አልረሳም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መነሻ እንደሌለው መድረሻዬ ላይ ቆሜ የምሥጋና ቃሌን ለማጠፍ የረዳኝን ወዲያ ብዬ ከእናቴ ማህጸን ስወጣ በስኬት ካባ ተሽሜ ይህ ይመስል አልነካኝ ነፋሱ የማለፊያው የችግሬ እኔም እንዳልሆነ አላወራም ቆሜ ማን ረድቶኝ ማን አግዞኝ አልልም (፫x) ጉልበቴ አመጣልኝ አልልም (፫x) ጥበቤ በዝቶ እውቀቴ አልልም (፫x) ያከማቸሁት ይህ ሃብቴ አልልም (፫x) አላስብም እንደበረታሁ አላስብም ከእግዚአብሄር/ከፀጋው ውጪ አላስብም በጉብዝናዬ አላስብም አለፍኩት ብዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከልጅነቴ እስከ እውቀቴ ያሳደከኝ ያስተማርከኝ (፪x) በፍቅር እጅህ አጉርሰኸኛል መምህሬ ነህ መች ይረሳኛል (፪x) ውጪውን አላየውም ላፍታ አልደሰት በግብዝ ትዝታ ገብቶኛል በቤቴ ያረከው አብዝተህ ለእኔ ያትረፈረፍከው (፪x) በእጄ ያለው ወርቅ አይሁንብኝ (፪x) አላቀለውም አይወድቅብኝም (፪x) በአንተ ጉያ ነው ዘላለሜ (፪x) ስምህ ሆንዋል የኑሮ አለሜ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ና ና ና ና ና ና (4) ውለታህ (አልረሳም) ጥበቃህን (አልረሳም) ምህረትን (አልረሳም) እኔ አልረሳም (አልረሳም) ምህረትን (አልረሳም) ፍቅርህን (አልረሳም) ያረከውን (አልረሳም) ከቶ አልረሳም (አልረሳም) አልረሳም ውለታህን (አልረሳም) ጥበቃህን (አልረሳም) ፍቅርህን (አልረሳም) እኔ አልረሳም (አልረሳም) አሃ እኔ አልረሳም (አልረሳም) ዎዎው (አልረሳም) ኢየሱሴ (አልረሳም)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ