Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አልጥልህም አልተውህም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
"በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም ከሙሴ ጋር እንደሆንኩ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ አልጥልህም አልተውህም ፣ አልጥልህም አልተውህም" ከሙሴ ጋር እንደነበርኩ ከአንተ ጋርም እሆናለሁ ብቻ በርታ ጽና ልጄ ሁሉን መልካም አደርጋለሁ ምንም ነገር ዓይነካህም እርግማን አይደርስብህም በጠላት ላይ ትጫማለህ ዘንዶ እባቡን ትረግጣለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዲህ ላልከኝ ለአምላኬ እሰግዳለሁኝ ተንበርክኬ (፪x) አልጥልህም አልተውህም ላልከኝ ለዘላለም ከአንተ ጋር ነኝ ላልከኝ አንተ እግዚአብሔር የእስራኤል ተስፋ እስግዳለሁ ዙፋንህ ይንሰራፋ አንተ እግዚአብሔር የሕያዋን ተስፋ አስግዳለሁ ዙፋንህ ይንሰራፋ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለዘላለም ኤልሻዳይ ነህ ና በፊቴ ተመላለስ የገባሁልህን ተስፋ አምጥቻለሁና ለአንተ በዚህ ስለዚህ አትጠራጠር ጸንተህ ቁም በእኔ ተማምነህ የማልጥል የማልተው አምላክ አለሁ እኔ በአጠገብህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዲህ ላልከኝ ለአምላኬ እሰግዳለሁኝ ተንበርክኬ (፪x) አልጥልህም አልተውህም ላልከኝ ለዘላለም ከአንተ ጋር ነኝ ላልከኝ አንተ እግዚአብሔር የእስራኤል ተስፋ እስግዳለሁ ዙፋንህ ይንሰራፋ አንተ እግዚአብሔር የሕያዋን ተስፋ አስግዳለሁ ዙፋንህ ይንሰራፋ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ሊቋቋሙህ እንዳይችሉ ጠላቶችህን መታለሁ በፊት ለፊትህ ጥላለሁ በክንዶቼ ትያዛለህ ብቻ ታመን ትድናለህ ለዘላለም የእኔ ነህ ከእቅፌ ማን ሊያወጣህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዲህ ላልከኝ ለአምላኬ እሰግዳለሁኝ ተንበርክኬ (፪x) አልጥልህም አልተውህም ላልከኝ ለዘላለም ከአንተ ጋር ነኝ ላልከኝ አንተ እግዚአብሔር የእስራኤል ተስፋ እስግዳለሁ ዙፋንህ ይንሰራፋ አንተ እግዚአብሔር የሕያዋን ተስፋ አስግዳለሁ ዙፋንህ ይንሰራፋ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንደቃሌ እንዲሁ ነኝ አደርጋለሁ ከቶ አልዋሽም የተናገርኩትን ሁሉ ፈጽማለሁ እንድ አይቀርም ከእኔ በቀር አምላክ የለም ማንም በምድር በሰማይ ብቻዬን ነኝ አልለወጥ ለዘላለም ኤልሻዳይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዲህ ላልከኝ ለአምላኬ እሰግዳለሁኝ ተንበርክኬ (፪x) አልጥልህም አልተውህም ላልከኝ ለዘላለም ከአንተ ጋር ነኝ ላልከኝ አንተ እግዚአብሔር የእስራኤል ተስፋ እስግዳለሁ ዙፋንህ ይንሰራፋ አንተ እግዚአብሔር የሕያዋን ተስፋ አስግዳለሁ ዙፋንህ ይንሰራፋ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስራኤልን ትመራለህ ዮርዳኖስን ትከፍላለህ ከግራ ቀኝ አለሁ እኔ ታወጣለህ ታገባለህ ከአንተ ጋራ እንዳለሁኝ በህዝቡ ዘንድ ይታወቃል ዘመንህን ባርኬያለሁ ገለአድን ትወርሳለህ ከአንተ ጋር እንዳለሁኝ በህዝቡ ዘንድ ይታወቃል ዘመንህን ባርኬያለሁ ክብሬ በላይህ ይታያል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዲህ ላልከኝ ለአምላኬ እሰግዳለሁኝ ተንበርክኬ (፪x) አልጥልህም አልተውህም ላልከኝ ለዘላለም ከአንተ ጋር ነኝ ላልከኝ አንተ እግዚአብሔር የእስራኤል ተስፋ እስግዳለሁ ዙፋንህ ይንሰራፋ አንተ እግዚአብሔር የሕያዋን ተስፋ አስግዳለሁ ዙፋንህ ይንሰራፋ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አልጥልህም አልተውህም ላልከኝ ለዘላለም ከአንተ ጋር ነኝ ላልከኝ አንተ እግዚአብሔር የእስራኤል ተስፋ እስግዳለሁ ዙፋንህ ይንሰራፋ አንተ እግዚአብሔር የቅዱሳን ተስፋ እስግዳለሁ ዙፋንህ ይንሰራፋ አንተ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ተስፋ እስግዳለሁ ዙፋንህ ይንሰራፋ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ