Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አልዋሽህም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አልዋሽህም ልቤን ታያለህና አልዋሽህም የልብ አምላክ ነህ እላለሁ እርቦኛል በእውነት ፊትህ መፍሰስ ላምልክህ ይርዳኝና መንፈስህ ከስሬ ደርቼ ድሪቶዬን ከላይ ምለብሰው የፀዳውን ሰው እንደው የሚያየው ፊቴ ፊቴን እከልላለሁ ገበናዬን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ግን አንተ አትዋሽም አትታለል ዓይንህ ዘልቆ ልብን ያያል ዓይንህ ዘልቆ ልብን ያያል (፪x) የቀድሞውን ፍቅር አጣሁት ፈላልጌ ኧረ እኔስ ፈራሁኝ ወዴት ነው ማደጌ ኧረ እኔስ ፈራሁኝ ወዴት ነው ማደጌ የእግዚአብሔርን ደጅ እንዳልጠናሁኝ ዛሬማ ላፍታ እንኳ አቅም አጣሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ናፈቀኝ የጥንቱ ክብር ናፈቀኝ ቤቴ የነበረ ናፈቀኝ ኦ እግዚአብሔር ናፈቀኝ ረሃቤ ትጋቴ ናፈቀኝ ትንሿ ጐጆዬ ናፈቀኝ ያ ፀሎቴ የተገለጠው ማንነቴ ይኸው በፊትህ መድኃኒቴ አቅም አጣሁኝ አግዘኝ ያዘኝ ኃይልህን አልብሰኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለአንተ ያለኝ ፍቅር ትኩስ የማይበርድ በልቤ የሚኖር ሁል ጊዜ የሚነድ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መስሎኝ እንዳልነበር በልጅነቴ ወራት ራሴን አገኘሁት ልምድ ሆኖብኝ ቀላት ቤቴን አዘረፍኩት ከፍቼ ለጠላት ናፈቀኝ ለቃልህ ያለኝ ቦታ ናፈቀኝ ያንን የእሺታ ናፈቀኝ ኦ እርዳኝ ጌታ ናፈቀኝ ለአንተ ያለኝ ክብር ናፈቀኝ ሥምህ ሲነገር ናፈቀኝ ኦ እግዚአብሔር የተገለጠው ማንነቴ ይኸው በፊትህ መድኃኒቴ አቅም አጣሁኝ አግዘኝ ያዘኝ ኃይልህን አልብሰኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይቅር ይቅር ይቅርብኝ ልመልስ ወደ ልብህ ወደ ሀሳብህ ልድረስ ልሸከመው የመስቀልህን ፍቅር ተመልሼ ወደ ኋላ እንዳልቀር አድስልኝ የቀድሞውን ዘመን ናፍቆት ሆኖ ምኞት ሆኖ እንዳይቀር ሰምቼ አንተን እንዳፈራበት ለም አድርገው የልቤን መሬት
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ