Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አልወርድም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አስገረመኝ/አስደነቀኝ ነገሬን ውብ አረገና አፌን ሞላው በአዲስ ቅኔ በምሥጋና በዝማሬ እገባለሁ ወደ ቤቱ ሥራዬ ተሰርቷልና በምረቱ ኃይሌን አድሶት ጌታዬ ወጥቻለሁ አሃሃ ነቅቻለሁ ከዚያ ላይ ማን ያወርደኛል ከፍ ብያለሁ አሃሃ ከፍ ብያለሁ ጠላቴ አታገኘኝም በትላንቱ በትላንቱ ኢየሱስ መጥቶ አውጥቶኛል በሰዓቱ በሰዓቱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሰዓቱ በሰዓቱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የማታ ለቅሶዬ ጠዋት ተለውጦ እንደ መርደኪዮስ ታሪክ ነገር ተገልብጦ በኮረብታ ሆኜ መዝሙር ዘምራለሁ ሆ እኔ ከላይ ሆኜ ጠላቴን ረግጫለሁ አልወርድም ከከፍታዬ ላይ እግዚአብሔር አርጐኛል የበላይ ዝቅታው ያንተ ነው ጠላቴ እግዚአብሔር ጥሎሃል ከፊቴ እግዚአብሔር ቀኑን እስኪሰጥ ድረስ አይኔ ዝም ብሎ እምባን ቢያፈስ እንዳለቀስኩኝ መቼ ቀረሁኝ የምስቅበት ዘመን መጣልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አፌን ምሥጋና ኦሆ ይኸው ሞላኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አልወርድም ከከፍታዬ ላይ እግዚአብሔር አርጐኛል የበላይ ዝቅታው ያንተ ነው ጠላቴ እግዚአብሔር ጥሎሃል ከፊቴ የእግዚአብሔር ጉልበት የክንዱ ብርታት ይህንን አድርጓል ሰርቶ ታምራት ክፉ በሆኑት ቀናቶች ፈንታ ደስታ አጠገበኝ ኤልሻዳዩ ጌታ አመልከዋለሁ ሁሌ ጠዋት ማታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኃይሌን አድሶት ጌታዬ ወጥቻለሁ አሃሃ ነቅቻለሁ ከዚያ ላይ ማን ያወርደኛል ከፍ ብያለሁ አሃሃ ከፍ ብያለሁ ጠላቴ አታገኘኝም በትላንቱ ኦሆሆ በትላንቱ ኢየሱስ መጥቶ አውጥቶኛል በሰዓቱ ኦሆሆ በሰዓቱ በሰዓቱ በሰዓቱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልቤን አልጥልም ከጠፉት አህዮች ላይ እግዚአብሔር መጥቷል ሊሰጠኝ ከዚያ በላይ ሃሳቡ ለእኔ ምንጊዜም የመልካም ነው ታምር ሲሰራ በሕይወቴ አይቻለሁ አልወርድም ከከፍታዬ ላይ እግዚአብሔር አርጐኛል የበላይ ዝቅታው ያንተ ነው ጠላቴ እግዚአብሔር ጥሎሃል ከፊቴ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ