Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አልዘገየም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የህልመኛው ዘመን ጊዜው ደረሰና ከወህኒው ቤት ወጣ አስቸኮሉትና እግዚአብሔር ከሰማይ ስላዘነላቸው ሞቷል የተባለው ነግሶ ጠበቃቸው አልዘገይም እሄዳለው (2)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክብር መጥቷል ቅባት መጥቷል እንዴት እቆማለሁ ወደ ታየልኝ እሄዳለሁ ወደ ታየልኝ ወደ ነገረኝ እሄዳለሁ ወደ ነገረኝ x2 ህልሜ ሰፈር አይቀርም ህልሜ (2) ህልሜ መንደር አይቀርም ህልሜ (2) በጅምር የሚቀር ህልም የለኝም እኔ (3) መንገድ ላይ የሚቀር ህልም የለኝም እኔ (3) ሰፈር ላይ የሚቀር ህልም የለኝም እኔ(3) ተወርቶ የሚቀር ህልም የለኝም እኔ (3) ትክክል ነው ያየሁት ትክክል ነው ትክክል ነው የሰማሁት ትክክል ነው x2
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማየቴ ለምን አስከፋቸው ጌታ ነው ያሳየኝ ህልሙን በትንሽነቴ ከፍቶልኝ አይኔን ጀማሪው ከግብ ያደርሰኛል መንገድ ላይ ማንስ ያስቀረኛል በጠላቶቼ ፊት ዘይት ቀብቶኛል ቃል ያለው መቼም አይወድቅም ቃል ያለው መንገድ አይቀርም ቃል ያለው መቼም አይወድቅም ቃል ያለው አውሬ አይበላውም እንዳልሄድ የከለከለኝን እግሬ ላግ ገመድ አስገብቶ መንገዴን የዘጋ ወጥመድን ዘርግቶ እርግማን ታጥቀው ቢሰለፉ አይችሉም እኔን ማዘግየት ወጥመድ ተሰበረ ሲጨምር ቅባት ቃል ያለው መቼም አይወድቅም ቃል ያለው መንገድ አይቀርም ቃል ያለው መቼም አይወድቅም ቃል ያለው አውሬ አይበላውም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ህልሜ ሰፈር አይቀርም ህልሜ (2) ህልሜ መንደር አይቀርም ህልሜ (2) በጅምር የሚቀር ህልም የለኝም እኔ (3) መንገድ ላይ የሚቀር ህልም የለኝም እኔ (3) ሰፈር ላይ የሚቀር ህልም የለኝም እኔ(3) ተወርቶ የሚቀር ህልም የለኝም እኔ (3) ትክክል ነው ያየሁት ትክክል ነው ትክክል ነው የሰማሁት ትክክል ነው x2
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሄዳለሁ ወደ ከፍታ ይዞኛል የጠራኝ ጌታ x2 ነግሮኛል ሲያስጀምረኝ መንገዴን እንደቀናልኝ x2 ካይኖቼ ላይ ግርዶሽ ገፍፌ አንስቼ የተሰቀለውን ኢየሱስን አይቼ እሄዳለሁ እኔማ ኢየሱስን አይቼ እሄዳለሁ እኔማ መንፈሱን ሰምቼ እሄዳለሁ እኔማ ኢየሱስን አይቼ እሄዳለሁ እኔማ ያለኝን ሰምቼ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ