Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አማን አይደለም ወይ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይህንን ተግዳሮት ለሚያርቅለት ንጉስ ቃሉን ሰጠ ልጁን ሊድርለት ግብር እንዳይከፍል ይሁን ባለፀጋ እጅ መንሻ ይኸው ደፍሮ ለሚዋጋ ሽልማቱም ይቅር ከሱ የለም ልቤ አምላኬ እንዲገለጥ ነው የኔ ሃሳቤ እጅ መንሻው ይቅር ከሱ የለም ልቤ አምላክ አለ ይባል ይሄ ነው ሃሳቤ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አማን አይደለም ወይ ከተማው መንደሩ የወገኔ ልጆች ምነው ተሸበሩ ይሄ ያልተገረዘ ከሆነ ሚያስጨንቅ ባምላክ ስም ልግጠመው ማንም ልቡ አይውደቅ ሰላም አይደለም ወይ ከተማው መንደሩ የእስራኤል ልጆች ምነው ተሸበሩ ይሄ ያልተገረዘ ከሆነ ሚያስጨንቅ ባምላክ ስም ልግጠመው ማንም ልቡ አይውደቅ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሆ ብሎ ወጣ እንደቀደመው ደሞ መዋጋት እስራኤል ልምድ አለው ይዛሬው ውጊያ አንድ ለአንድ ማነው ሚገጥመኝ ብሎ ሲንጎራደድ ደግሞ ፎከረ ጎልያድ በያደባባዩ ታላላቆችን ጭጭ አሉ አይተው እንዳለዩ ግን ምድረበዳ በግሉ አምላኩን ያወቀ እገጥማለሁኝ ብሎ ወገቡን ታጠቀ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አማን አይደለም ወይ ከተማው መንደሩ የወገኔ ልጆች ምነው ተሸበሩ ይሄ ያልተገረዘ ከሆነ ሚያስጨንቅ ባምላክ ስም ልግጠመው ማንም ልቡ አይውደቅ ሰላም አይደለም ወይ ከተማው መንደሩ የእስራኤል ልጆች ምነው ተሸበሩ ይሄ ያልተገረዘ ከሆነ ሚያስጨንቅ ባምላክ ስም ልግጠመው ማንም ልቡ አይውደቅ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንደልማዱ ከሰልፉ መሃል ቆሞ ሲናገር ልብን ያቀልጣል ከእስራኤል ወገን ጠፍቶ ሚገጥመው ሲረበሽ ዋለ አቤት ስንቱ ሰው ደግሞ ፎከረ ጎልያድ በያደባባዩ ታላላቆችን ጭጭ አሉ አይተው እንዳለዩ ግን ምድረበዳ በግሉ አምላኩን ያወቀ እገጥማለሁኝ ብሎ ወገቡን ታጠቀ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አማን አይደለም ወይ ከተማው መንደሩ የወገኔ ልጆች ምነው ተሸበሩ ይሄ ያልተገረዘ ከሆነ ሚያስጨንቅ ባምላክ ስም ልግጠመው ማንም ልቡ አይውደቅ ሰላም አይደለም ወይ ከተማው መንደሩ የእስራኤል ልጆች ምነው ተሸበሩ ይሄ ያልተገረዘ ከሆነ ሚያስጨንቅ ባምላክ ስም ልግጠመው ማንም ልቡ አይውደቅ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አምልካክ አለኝ ሚዋጋልኝ ካንበሳ ከድብ ያስመለጠኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ