Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አምላኬ የኔማ ተስፋ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰው አይሆንም ብለው ሰው አረገኝ ጌታ (ጌታዬ ጌታ ጌታዬ) ደጀን የለው ብለው ሆነልኝ መከታ (ጌታዬ ጌታ ጌታዬ) እንዳሰቡት ሳይሆን እንዳሰበልኝ ነው (ጌታዬ ጌታ ጌታዬ) ገና መቼ አዩ ይሄ ጅማሬ ነው (ጌታዬ ጌታ ጌታዬ) አምላኬ የኔማ ተስፋ እንዳልወድቅ ከቶ እንዳልጠፋ የእኔ አባት የእኔ መድኃኒት በአንተ ነው እዚህ የደረስኩት አንተ ነህ የኔማ ተስፋ እንዳልወድቅ ከቶ እንዳልጠፋ የእኔ አባት የእኔ መድኃኒት በአንተ ነው እዚህ የደረስኩት በአንተ ነው እዚህ የደረስኩት በአንተ ነው ሁሉን ያለፍኩት በአንተ ነው ቀን የወጣልኝ ጌታዬ ተመስገንልኝ (፪x) አስታዋሽ ለሌለኝ ለተረሳሁ በሰው (ጌታዬ ጌታ ጌታዬ) ከተፍ ብሎልኛል ፍቅሩ በተግባር ነው (ጌታዬ ጌታ ጌታዬ) እንባ ያወጡ አይኖቼ በደስታ ተሞሉ (ጌታዬ ጌታ ጌታዬ) ህመሜኮ ያመዋል ስለሆንኩ አካሉ (ጌታዬ ጌታ ጌታዬ) አምላኬ የኔማ ተስፋ እንዳልወድቅ ከቶ እንዳልጠፋ የእኔ አባት የእኔ መድኃኒት በአንተ ነው እዚህ የደረስኩት አንተ ነህ የኔማ ተስፋ እንዳልወድቅ ከቶ እንዳልጠፋ የእኔ አባት የእኔ መድኃኒት በአንተ ነው እዚህ የደረስኩት በአንተ ነው እዚህ የደረስኩት በአንተ ነው ሁሉን ያለፍኩት በአንተ ነው ቀን የወጣልኝ ጌታዬ ተመስገንልኝ (፪x) የምስኪኑ ወዳጅ ለተከፋው ፈራጅ ለድሃደጉ አባት ለደከመው ብርታት (፪x) ማረፊያ ጥላዬ መጠጊያ ከለላዬ ኢየሱስ ጌታዬ (፪x) ኢየሱስ ጌታዬ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ