Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አመልከዋለሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አመልክሃለሁ ብቻውን አምላክ ነው (፪x) አመልከዋለሁ የማይጠፋው የዘመናት ንጉሥ ኢየሱስ ነው አመልከዋለሁ የወደደኝ በደሙ ያጠበኝ አንድዬ ነው አመልከዋለሁ በማንም የማለውጠው ውድ ወዳጄ ነው አመልክሃለሁ ጌታዬም አምላኬም እርሱ ነው አመልከዋለሁ ስለእኔ ነፍሱን የሰጠ ሌላ ማነው አመልከዋለሁ ጌታዬም አምላኬም እርሱ ነው አመልከዋለሁ ስለእኔ በመስቀል የሞተ ሌላ ማነው ስለእኔ በመስቀል የሞተ ማነው ከአንተ ሌላ ማነው ማነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሚታዩትና የማይታዩትም ዙፋናትህ (፪x) ጌትነት ወይም አለቅነት ሥልጣናት በሠማይና በምድር ያሉት ፍጥረት ሁሉ (፪x) በእርሱ ተፈጥረዋል ኧረ እርሱ ፍጡር አይደለም በኢየሱስ ተፈጥረዋል ወዳጄ ፍጡር አይደለም ዲያቢሎስ የተቀላቀለ ነገር ቢሰብክም ክርስትና መገለጥ ነው አልታለልም የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን በውስጤ ጨለማን ያበራ ጌታ ይመስገን በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው (፪x) አንድ ነው እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ነው ነፍሱንም ለሁሉ ቤዛ የሰጠው የሰጠ መልክተኛ ብቻ አይደለም መዳን/ሕይወት በእርሱ ነው (፪x) ብቻም ብዙ አማልክትና ብዙ ጌቶች አሉ ጌታዬ አይደሉም በውሸት ዕውቀት ሰውን ያታለሉ ሠማይም ቢሆን በምድር ላይ ከአማልክት አሉ ኢየሱስ ብቻ ነው አዳኝ የተቀባ አዳኝ እውነቱ ሲታይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አመልክሃለሁ ብቻውን አምላክ ነው (፪x) አመልከዋለሁ የማይጠፋው የዘመናት ንጉሥ ኢየሱስ ነው አመልከዋለሁ የወደደኝ በደሙ ያጠበኝ አንድዬ ነው አመልከዋለሁ በማንም የማለውጠው ውድ ወዳጄ ነው አመልክሃለሁ ጌታዬም አምላኬም እርሱ ነው አመልከዋለሁ ስለእኔ ነፍሱን የሰጠ ሌላ ማነው አመልከዋለሁ ጌታዬም አምላኬም እርሱ ነው አመልከዋለሁ ስለእኔ በመስቀል የሞተ ሌላ ማነው ስለእኔ በመስቀል የሞተ ማነው ከአንተ ሌላ ማነው ማነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ