Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አመልክሃለሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምን እላለሁ እኔ ምን እላለሁኝ ምን እላለሁኝ መነ እላለሁኝ ስትረዳኝ እያየሁ ስታግዘኝ ስታግዘኝ ስታግዘኝ የቱን ዘምሬ የቱን እተዋለሁ ለኔ ያረክልኝ ከአይምሮ በላይ ነው ለኔ ያረክልኝ ከአይምሮ በላይ ነው መልካም ነህ ቢሉህ መልካምነትስ መቼ ይገልጽሃል ፍቅር ነህ ቢሉህ የፍቅር ልኩ መቼ ይገልጽሃል ኧረ ማን ልበልህ ማን ልበልህ ቃል አጣሁልህ ከተጣልኩበት አዘቅት መጥተህ ከጠላቴ እጅ እኔን ተናጥቀህ በደምህ ገዝተህ የአንተ ካረከኝ እነዴት አልዘምር እንዴት አልቀኝ ዛሬማ በላይ ሆኖአል ስፍራዬ በአብ ቀኝ ሆኖአል መቀመጫዬ ክብር ምሥጋና ለአንተ ይድረስህ እድሜ ዘመኔን ልዘምርልህ እንዴት ላመስግንህ ኧረ እንዴት ላወድስህ ከቃላት በላይ ነፍሴን አፍስሼ ሁለንተናዬን ለአንተ ሰጥቼ በፍቅርህ ጉልበት ተረትቻለሁ ይኽው ላመልክህ መጥቻለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መልካም ነህ ቢሉህ መልካምነትስ መቼ ይገልጽሃል ፍቅር ነህ ቢሉህ የፍቅር ልኩ መቼ ይገልጽሃል ኧረ ማን ልበልህ ማን ልበልህ ቃል አጣሁልህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሙት የነበርኩኝ በበደል ብዛት ሕያው አረከኝ ነፍሴን ቀደስካት ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠኽኝ በትልቅ ፍቅርህ እንዲያው ወደድከኝ ጽድቄ ነህና ቅድስናዬ እንከን የሌለህ ንጽህናዬ ብቃት የለኝም የምለው የእኔ ቤዛ ባትሆነኝ አንተ መድኅኔ እንዴት ላመስግንህ ኧረ እንዴት ላወድስህ ከቃላት በላይ ነፍሴን አፍስሼ ሁለንተናዬን ለአንተ ሰጥቼ በፍቅርህ ጉልበት ተረትቻለሁ ይኽው ላመልክህ መጥቻለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አመልክሃልሁ ዘላለሜ ኢየሱሴ የእንተ ነው አመልክሃለው የእኔ ጌታ ዘመኔን ውረሰው ዘመኔ የአንተ ነው ኑሮዬ የአንተ ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ