Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አሜን አሜን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሜን አሜን (16X) ወንጌል ሲነገረኝ አትንገሩኝ ባይ ጠንካራ ነበረ ልቤ እንደ ድንጋይ ግን አንድ ቀን ጭንቀት ወደ ህይወቴ መጣ ዕውቀት የመሰለኝ ምንም አላመጣ ቢጨንቀኝ ቢጠበኝ ልሞክረው ብዬ በስብከት ሞኝነት አሄ ይሁን አሜን ብዬ አይቼ ማላውቀው የደስታ ካባ ህይወቴ ለበሰ ኢየሱስ ሲገባ ዛሬማ እሞትለታለሁ ሂድ ቢለኝ ወዴት እሄዳለሁ እሱ ነው የመጨረሻዬ አሜን ያልኩት ኢየሱስ ጌታዬ አስገባሁት አሜን ልቤን ከፍቼ አሜን ይኸው አለሁ አሜን ድኜ ቀርቼ አሜን ያስገባሁት አሜን አሜን ብዬ አሜን መድኃኒት ሆነኝ አሜን ኢየሱስዬ አሜን ኢየሱስዬ ውድዬ (4X) አሜን አሜን... እንኳንስ ሊያቀርበኝ ሊገባ ከቤቴ መጥራት ማይገባኝ ስሙን በአንደበቴ ጌታ ግን ደግ ነው ምህረት የለበሰ ለጠፋሁት ልጁ ፍቅርን ደገሰ ፍርድ ነበረብኝ በሞት የሚያስቀጣ የገዛ በደሌ ያመጣብኝ ጣጣ ጌታ ግን ከፈለ የኃጢያቴን ዕዳ አሜን በማለቴ ነውሬን አፀዳ በኢየሱስ ህይወት አጊንቻለሁ ልለየው እንዴት እችላለሁ እስካይችል ይሄ ትከሻዬ አይሏል ፍቅሩ በላዬ አስገባሁት.... ኢየሱስዬ... አሜን አሜን... ከሰማይ ወረደ አሜን አሜን ደግሞ ለእኔ ሞተ አሜን አሜን ከሙታን ተነሳ አሜን አሜን በክብር አረገ አሜን አሜን ልክ እንደ መብረቅ አሜን አሜን ከላይ እያበራ አሜን አሜን ዳግም ይመለሳል አሜን አሜን ከቅዱሳን ጋራ አሜን አሜን ስምን ያተረፉ በየዘመናቸው ተከታዮቻቸው ሲሞቱ ረሷቸው ሁለት ሺ ዓመት ታሪክ ያልሸፈነው ሰንጥቆ የመጣ የኢየሱሴ ስም ነው ይኼን ስሰማ አሜን በማለቴ ሰመረ ብርሃን በራ ቤቴ አሜን በማለቴ (3X) ሰመረ ሂወቴ አሜን ያልኩት ጌታ (3X) እስራቴን ፈታ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ