Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አሜን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ውሉን አልሳተም የህይወቴ ድውር ስትክሰኝ አየሁ ስታሰማምር አንድ ብለህ እንደ ጀመርክ ብክብር ስለምትቋጨው ዝም ብዬ ልዘምር ይሁን አንተ እንዳልከው ያልከው ይሁን እሺ እሺ በቃ ነፍስ ትረፍልኝ ያልክላትን አውቃ በወደድኩት ሳይፈስ ለኔ በተመቸኝ የህይወቴ ጎዳናው ለምን ሲያሰኘኝ ሁሉን አያይዞ ለበጎ ሲያደርግ በዓይኔ በብረቱ አየሁት ሲለውጥ ርስቱን ሲያድል ነጥቆ ከዚያ ሰነፍ ዘወትር ለሚተጋው ሊያልቀው ሲሰለፍ ትናንት እንደሆነው ዛሬም እንደዚያው ነው ስፍራን ላልለቀቀ በቦታው ለቆየው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሜን አሜን ያለው ይሁን እሺ እሺ በቃ ነፍስ ትረፍልኝ ያለላትን አውቃ የገዢ ቁጣ ሲነድ በላዬ ፍንክች ላልል ላለቅ ስፍራዬን በትዕግስት ስፋት መቆየት ላደርግ ታላቁን ጥፋት ፀጥ እስክታደርግ እንድኖር በቃልህ ልቤን አስፋልኝ ቀን እስኪመጣ እስክትፈርድልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያደከመኝን እክታደክመው የበቀል ጣትህን ዓይኔ እስኪያየው ድቅድቁን ስታዝዝ ላይቀር መንጋቱ ጎህ ሊቀድልኝ ሊያልፍ ሌሊቱ የቀረ ይመስላል አንዲት እርምጃ ተራራው ሊናድ ሊሆን መሄጃ የወጀቡ አዛዥ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የተራራው ሠሪ የሸለቆው ጌታ የጨለማው መሪ የማዕበሉ አዝማች የመብረቁ ንጉስ አንተ ነህ የኔ አባት የእስራኤል ቅዱስ የወጅቡ አዛዥ የተራራው ሠሪ የሸለቆው ጌታ የጨለማው መሪ የማዕበሉ አዝማች የመብረቁ ንጉስ አንተ ነህ የኔ አባት የእስራኤል ቅዱስ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ