Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አመሰግናለሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማልዶ ስነሳ ምከውነውን ውጥኔን ዘዉትር ፊትህ ላኑረው ፈቃድህ በጎ ፍፁም ደስ እንዲያሰኝ የህይወቴ መርህ ሰንደቅ ይሁነኝ ምኞቴን ይዘህ ስትከለክለኝ ጓዳዬ በእልልታ በአምልኮ ይድመቅልኝ የመዳንን ቀንድ ኢየሱስን ሰጥተኸኝ ቀረብኝ ምለው እኔኑ አሳፈረኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አመሰግንሃለሁ ስላልሆነው ስላልተሳካው አመሰግንሃለሁ ሀሳብህ ሁሌ መልካም ነዉ አመሰግንሃለሁ ያለኝ ሁሉ ማይገባኝ ነው አመሰግንሃለሁ ያረክልኝ ብዙ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እልፍ ነው ያረክልኝ ችዬም አልቆጥረው ጥቂቱን ብትነሳኝ ልቤ እሱን ናፈቀው በእንባዬ የሞገትኩህ ሳይሆን የቀረው አልፎ ዞሬ ሳየው ለካ ለመልካም ነዉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ካልሆነልኝ ያልኩት ቀርቶብኝ ጠቀመኝ መልካም አይተህልኝ ከልክለህ አዳንከኝ ማግኘት ብቻም አይደል ማጣትም በጎ ነው ምኞቴ ሞልቶልኝ ቢያጠፋኝ ምን ድል ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አመሰግንሃለሁ ስላልሆነው ስላልተሳካው አመሰግንሃለሁ ሀሳብህ ሁሌ መልካም ነዉ አመሰግንሃለሁ ያለኝ ሁሉ ማይገባኝ ነው አመሰግንሃለሁ ያረክልኝ ብዙ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፀሎቴን ስትመልስ ወዳጅ ሰበሰብኩኝ ዝም ያልከኝ ሲመስለኝ በእንባዬ ታጠብኩኝ ተድላን ስታጠግበኝ ከእኔ ጋር ነህ አንዳላልኩ ያሰብኩት ሳይሞላ የተውከኝ መሰለኝ ድምፅህ ሲርቅብኝ እስኪመስል የሌለህ በፀጥታ ውስጥም በዝምታም አለህ ብትሰጥ ብትነሳ ፃድቅ ነህ ትክክል ልስማማ ከሃሳብህ ፈቃድህን ልተል ከሃሳብህ ጋር እስማማለሁ አንተ ያልከውን ተቀብያለሁ ባይገባኝም የማልፍበት ግን አውቃለሁ የአንተን መልካምነት ግን አውቃለሁ የአንተን በጎነት ግን አውቃለሁ የአንተን ፃድቅነት
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ