Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አመታት አይለውጡህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አመታት አመታት አንተን አይለውጡህም (፪x) ዘመናት ዘመናት አንተን አይለውጡህም (፪x) ጥንትም ያለህ ዛሬም ለዘላለም አምረህ ደምቀህ አሸብርቀህ በዙፋንህ ላይ ጌታ ትኖራለህ አምረህ ደምቀህ አሸብርቀህ የአብርሃም አምላክ ዛሬም አላረጀህ አምረህ ደምቀህ አሸብርቀህ የይስሃቅ አምላክ ዛሬም አላረጀህ የያዕቆብ አምላክ ዛሬም አላረጀህ ስንቶቹ ነገሥታቶች ሲያልፉ ሲሻሩ የእኛ አምላክ ብቻውን አለ በክብሩ የነገሥታቶች ንጉሥ የጌቶች ጌታ አይደክመው አይታክተው ሁሉን ሊረታ አመታት አመታት አንተን አይለውጡህም (፪x) ዘመናት ዘመናት አንተን አይለውጡህም (፪x) ጥንትም ያለህ ዛሬም ለዘላለም አምረህ ደምቀህ አሸብርቀህ በዙፋንህ ላይ ጌታ ትኖራለህ አምረህ ደምቀህ አሸብርቀህ የአብርሃም አምላክ ዛሬም አላረጀህ አምረህ ደምቀህ አሸብርቀህ የይስሃቅ አምላክ ዛሬም አላረጀህ የያዕቆብ አምላክ ዛሬም አላረጀህ በእነ አብርሃም ዘመን የነበረው ሕዝቡን በምድረ በዳ የሚመራው የዳዊት የሙሴ አምላክ መች ደከመው የቀን የወሩ ብዛት አልለወጠው አመታት አመታት አንተን አይለውጡህም (፪x) ዘመናት ዘመናት አንተን አይለውጡህም (፪x) ጥንትም ያለህ ዛሬም ለዘላለም አምረህ ደምቀህ አሸብርቀህ በዙፋንህ ላይ ጌታ ትኖራለህ አምረህ ደምቀህ አሸብርቀህ የአብርሃም አምላክ ዛሬም አላረጀህ አምረህ ደምቀህ አሸብርቀህ የይስሃቅ አምላክ ዛሬም አላረጀህ የያዕቆብ አምላክ ዛሬም አላረጀህ በሐዋርያት ነብያት ድንቅ የሰራው መስራት አያቅተውም ዛሬም ያው ነው የአጋንንትን ምሽግ ያፈራርሳል ከጥንቱ የበለጠ ዛሬም ይሰራል አመታት አመታት አንተን አይለውጡህም (፪x) ዘመናት ዘመናት አንተን አይለውጡህም (፪x) ጥንትም ያለህ ዛሬም ለዘላለም አምረህ ደምቀህ አሸብርቀህ በዙፋንህ ላይ ጌታ ትኖራለህ (፬x) የአብርሃም አምላክ ዛሬም አላረጀህ የይስሃቅ አምላክ ዛሬም አላረጀህ የያዕቆብ አምላክ ዛሬም አላረጀህ የያዕቆብ አምላክ ዛሬም አላረጀህ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ