Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አምልኮ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አምልኮ : አምልኮ: ሆ! አምልኮ : እላለሁ በላይ : በስማያት : ከብሮ : ለተቀመጠው ዝማሬ : ዝማሬ: ን! ዝማሬ : እላለሁ በላይ : በስማያት : ነግሶ : ለተቀመጠው ይኸው : ይኸው : አምልኮ ይኸው : ይኸው : ዝማሬ ይኸው : ይኸው : እልልታ ይኸው : ይኸው : ለጌታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ታርደሀል : ይገባሀል : ሞተሀል : ይገባሀል ከነገድ : ከቋንቋን : ህዝብህን : ዋጅተሀል በእውነት : እየሱሴ : ክብር : ይገባሀልx2 ያምልኮዬ : ማአዛው : ማደሪያህን : ይሙላ : ያውደው ልጨምርልህ : እንደገና : እኔን : ሚያረካኝ : ይህ : ነው : እና በፊትህ : ልውደቅ : ልዘምር : ስላንተ : ክብር : ልናገር አንተን : ካረካህ : ምሰዋዉ : ከዚ : በላይ : ነው : ምሆነው ፍቅርህን : ሳስበው : አምልክ : እያለኝ ዝናህን : ሳስበው : ዘምር : እያለኝ ኧረ : እኔ : ምን : አስቆዘመኝx2
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ደሞ : ደሞ : ይቸኩላል : ደሞ ደሞ : ደሞ : ያመልክሀል : ደሞ ደሞ : ደሞ : አንተን : ይላል : ደሞ ደሞ : ደሞ : ክብር : ይላል : ደሞ የሰጠኝ : ዜማ : የሰጠኝ : ቅኔ አልወጣልህ : አለኝ : ዘምሬ : ዘምሬ በገናዬን : ላንሳ : እስኪ : ልደርድር ይቀለኝ : እንዲሆን : ትንሽ : ስዘምር ድሮም : ትልቅ : ነህ : የበላይ ተቀምጠህ : ያለህ : በሰማይ የቱ : ምስጋና : መጠነህ ቃላቶች : ሁሉ : አነሱህ ምን : ላቅርብ : እኔ : ከዚ : ሌላ ሆነብኝ : ሁሉም : የማይሞላ አውቃለው : አንተን : ባይገልፆህም ፊትህ : መጥቼ : ዝም : አልልም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አምልኮ : አምልኮ: ሆ! አምልኮ : እላለሁ በላይ : በስማያት : ከብሮ : ለተቀመጠው ዝማሬ : ዝማሬ: ን! ዝማሬ : እላለሁ በላይ : በስማያት : ነግሶ : ለተቀመጠው ይኸው : ይኸው : አምልኮ ይኸው : ይኸው : ዝማሬ ይኸው : ይኸው : እልልታ ይኸው : ይኸው : ለጌታ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ