Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አምልኮዬ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በወሬ አይደለም እኛ የሰማነው በሕይወታችን እልፍ ጌታ አደረገው ልዩ አፍቃሪ ወዳጅ አባት እግኝተናል ልናመልክ ልንሰግድ በፊቱ ወጥተናል ላምልከው እያልኩኝ እወደዋለሁኝ የመስቀሉን ሚስጥር ፍቅር እያየሁኝ ውለታው ስለእኔ እጅግ በዝቶልናል እኔ አበዛለሁ ለሥሙ ምስጋና እርሱ ብቻ አምላክ አባት ሆኖአልና ይገባል ለስሙ አምልኮ ምሥጋና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ስጡት ከልባችሁ አብዙለት ዘምሩ ብቻውን ይመለክ ይወራለት ክብሩ የተነሱበትን ጥሎ አዋረዳቸው ሥልጣኑን ቀምቶ ባዶ አደረጋቸው እነማን በርትተው እግዚአብሔርን ሻሩ እርሱ እኮ ይኖራል በነበረ ክብሩ ሥልጣኑ እጅግ ትልቅ ነው ፈቅጄ እመልከዋለሁ ወድጄ እምበረከካለሁ ልናገር ከምችለው በላይ ትልቅ ነው የክንዱ ሥልጣን ገብቶኛል እዘምራለሁ ሥልጣኑ ከማንም በላይ ነው ስልጣኑ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኃያል ነን ጐበዝ ነን እያሉ በእርሱ ላይ ብዙ ፎረኩ ታገሰ ዘመን ሰጣቸው ታበዩ ክንዱ አጠፋቸው በዘመኑ በታሪክ የለም ስላጣኑ ፍፁም አልተሻረም እንዴት ልናወጥ እንዴትስ ልፍራ እያየሁ የክንዱን ስራ ተደላድዬ ቆሜያለሁ ኃያሉን ክንዱን ይዣለሁ ሊሰራ እርሱ ሲነሳ እያየሁ ሁሉም ይታዘዛል ስልጣኑ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ