Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አምንሃለሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አምንሃለሁ አምንሃለሁ ባይገባኝም ፊቴ ያለው አምንሃለሁ አምንሃለሁ ባይሞላም በእጄ ያለው አምንሃለሁ አምንሃለሁ ባይመስለኝም ፊቴ ያለው እኔ አምንሃለሁ አምንሃለሁ ብቻ አንተ ክበር እጄ ባለው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቃልህ ካፍህ ወጥቶ መች ተመልሷል ሳያደርግ ሳይፅም የታዘዘውን ቃልህ ካፍህ ወጥቶ መች ተመልሷል ሳያደርግ ሳይፅም የተላከውን ይታለፋል ይታለፋል ነገር ሁሉ እንዳልነበር እንዳልሆነ በቀላሉ ባንተ ብርታት ባንተ ጉልበት ለተመኩ መንገድ አለ መውጫ አለ ከወጥመዱ አይቻለው አጥንቶቼን ስታበረታ በሞተው ነገር ላይ ህይወትን ስትዘራ ለፃድቅ ነህ በክፉ ቀን መጠለያ የፀና ግንብ ላመኑብህ ኦ መከታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አምንሃለሁ አምንሃለሁ ባይገባኝም ፊቴ ያለው አምንሃለሁ አምንሃለሁ ባይሞላም በእጄ ያለው አምንሃለሁ አምንሃለሁ ባይመስለኝም ፊቴ ያለው እኔ አምንሃለሁ አምንሃለሁ ብቻ አንተ ክበር እጄ ባለው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቃልህ ካፍህ ወጥቶ መች ተመልሷል ሳያደርግ ሳይፅም የታዘዘውን ቃልህ ካፍህ ወጥቶ መች ተመልሷል ሳያደርግ ሳይፅም የተላከውን አንተ አይደለህ በዘመናት የታወከው በመልካምነትህ ህዝቡን ፀጥ ያረከው ባይመሰክር አፉን ከፍቶ ስጋ ለባሽ ድንጋይ ወንዙ ይናገራል ነህ አባት ታማኝነትህ ተፈትኖ የፀና አትለወጥ አትደክም የሁሉ ጌታ አልተገኘም አይገኝም አንተን ሚተካ ብቻህን ነህ ለፍጥረት ሁሉ ከለላ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አምንሃለሁ አምንሃለሁ ባይገባኝም ፊቴ ያለው አምንሃለሁ አምንሃለሁ ባይሞላም በእጄ ያለው አምንሃለሁ አምንሃለሁ ባይመስለኝም ፊቴ ያለው እኔ አምንሃለሁ አምንሃለሁ ብቻ አንተ ክበር እጄ ባለው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቃልህ ካፍህ ወጥቶ መች ተመልሷል ሳያደርግ ሳይፅም የታዘዘውን ቃልህ ካፍህ ወጥቶ መች ተመልሷል ሳያደርግ ሳይፅም የተላከውን አንዳንዶቹ በሰረገላቸው ሲመኩ ሌሎች ደግሞ ብዛታቸውን ሲቆጥሩ ሁሉም ይኸው በየተራ እንዲያው አለፉ አንተ ግን ያው እንዳማረብህ ክርህን አልነኩ ምክር ትዕዛዝህ የፀና ለዘለአለም ከአፍህ ቃል አንዳች እንኳን የሚወድቅ የለም ትደምቃለህ ትከብራለህ ገና ገና መች ቀመስነው መች አየነው ያንተን ግርማ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አምንሃለሁ አምንሃለሁ ባይገባኝም ፊቴ ያለው አምንሃለሁ አምንሃለሁ ባይሞላም በእጄ ያለው አምንሃለሁ አምንሃለሁ ባይመስለኝም ፊቴ ያለው እኔ አምንሃለሁ አምንሃለሁ ብቻ አንተ ክበር እጄ ባለው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ