Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አምንሃለሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰማዩ ጸጥ አለ ያ ዝናቡ ጠፋ ዳመናም አይታይ ምንም አያካፋ ምድርም ጸጥ አለች መሬቱም ደረቀች ለምልሞ የነበረው ጠውልጐ አለቀ ሰው ገሸሽ አለ ከቀኝ ከግራዬ ተስፋ ቢስ አደረጉኝ በዝቶ መከራዬ አሁን ተሳሳቱ መች እንዲህ ልቀር በጊዜው ይመጣል ተስፋ የእግዚአብሔር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰማይ ጸጥ ቢል ዝናብ ባይዘንብ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምድርም ደርቃ ብትጠወልግ (አምንሃለሁ) ደማናም ሳይኖር ዝናብ ይዘንባል ባዶ ሸለቆ ውኃ ይሞላል (አምንሃለሁ) ዘመድ አዝማዴ ከእኔ ቢርቅ ንብረቴ ያልኩት ተወስዶ ቢያልቅ (አምንሃለሁ) አንተ እግዚአብሔር የፍጥረት ጌታ ፈጥነህ የምትደርስ ያመኑህ ለታ (አምንሃለሁ) አብርሃም አረጀ ሳራም ያው ደከመች ዕድሜያቸው አበቃ ልጅ የሚስሙበት የአብራሃም መድከው ጌታን መች ቸገረው ያዛሬ አመት ልጅን ትወልዳለህ አለው ኧረ እንዴት ይሆናል ብለው ተሳሳቁ የማይሆን መስሏቸው ያለውን ሳያውቁ በእርግጥም ይመስላል ከሚታየው ነገር አንተ እመን እንጂ ቀላል ነው ለእግዚአብሔር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነገሬ ቢቆይ ቢዘገይ እንኳን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የምፈልገው አሁን ባይመጣም (አምንሃለሁ) የማየው ነገር ግራ ቢያጋባኝ ያልከውን እንጂ አልሰማም ሌላ (አምንሃለሁ) እንደሰው መቼ ቃልህ ይዞራል ለሚያምኑህ ሁሉ መልካም ሆነሃል (አምንሃለሁ) አንተ ተናግረህ ማይሆን ምን አለ ሁሉን በጊዜው ውብ ታደርጋለህ (አምንሃለሁ) ጻድቅ ሰው ነበር እዮብ የተባለ እጅግ ባለፀጋ የተደላደለ ግን ድንገት ያሃብቱ ንብረቱ ወደቀ ሰይታን ሊፈትነው በብዙ ደከመ ሚስቱም እግዚአብሔርን ሰድበህ ሙት አለችው የነበራት ሁሉ ጠፍቶ ስላየቺው አንቺ ሰነፍ ብሎ ተቆጣ ይህ ጀግና እግዚአብሔር አምኖ ሊሞት ወሰነና ግን መቼ እንደዚህ ሕይወቱ አለፈ በፊት ከነበረው አምሮበት አረፈ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሃብቴ ንብረቴ ከእኔ ነበረ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ድንገት ከእጄ ሁሉም በረረ (አምንሃለሁ) ምንም ባይኖረኝ አንተን ይዣለሁ መከራዎቼን በአንተ አልፋለሁ (አምንሃለሁ) ይህ ሰውነቴ ቢዝል ቢደክም በሽታ በእኔ ቢፈራረቅም (አምንሃለሁ) አንተ እግዚአብሔር የእኔ አባት አንተን አምኜስ እኔ ልሞት (አምንሃለሁ) እመን ወንድሜ ታመን በእግዚአብሔር አትሞኝ ጌታን አትገምተው በቀላል ነገረ እመኜ እህቴ ታመኜ በእግዚአብሔር አትሞኝ ጌታን አትገምቼው በቀላል ነገረ እመን ወገኔ ታመን በእግዚአብሔር አትሞኝ ጌታን አትጠርጥረው በቀላል ነገር እመን ልቤ ሰማይ ምድሩ ፤ እመን ልቤ የፈጠረው እመን ልቤ የተናገረው ፤ እመን ልቤ የሚያደርገው እመን ልቤ ተስፋ ቢዘገይ ፤ እመን ልቤ ባይነጋም ሌቱ እመን ልቤ አስታውስ አንጂ ፤ እመን ልቤ አምነው የሞቱ እመን ልቤ መቼ ከሰሩ ፤ እመን ልቤ በእርሱ የታመኑ እመን ልቤ በእምነታቸው ፤ እመን ልቤ ድልን አገኙ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ