Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አንደበት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንደበት እሳትን ነው በጉያው ያቀፈው፣ ‘ሚገድል እሚያድን ፍጹም ኀይል ያለው፤ ሞትና ሕይወት በምላስ እጅ ሁለት ጽንፍ ፍሬ፣ ጽድቅ ወይ ኩነኔ ከዚህችው አንድ እኔ በዚያች ሰማሪያ ጽኑ ረሀብ ገብቶ፣ “ነገ ጥጋብ ነው” ቢል ባሪያው ከአምላኩ ሰምቶ፣ “ይህ እንዴት ይሆናል ቢከፋፈት ሰማይ? የችግሩ ጥልቀት የሚታይ አይደል ወይ?” የንጉሥ ጥበቃ በእምነት ቃል ዘበተ፤ የልቡ ስንፍና አፉን አስከፈተ እ’ሱ ብቻ ነው ወይ ያላመነው ከሁሉ፣ ጥፋት ደጁን ማሰ፤ አንደበቱን ባለመከልከሉ፤ ምርኮን አይቶ ሳይቀምስ ተረጋግጦ ሞተ ምን ነበር ዝም ቢል? ባፉ ባልዘመተ? ባልገባኝ ነገር ላይ ዝም እላለሁ፤ አንደበቴን ከፍርድ እከለክላለሁ፤ ነፍሴ እንዳትዋጥ በመከራ ሕግህ ዘወትር እኔነቴን ይግራ አንደበቱን የሚጠብቅ፣ ንግግሩን የሚያርቅ፣ ከተማን ከሚመራ፣ ይበልጣል መንፈሱን ‘ሚገራ ዘመን አይቶ አስተዋይ ዝም ይላል፤ ከፍርድ መንበር እራሱን ይገታል፤ ለሁሉ ጊዜ እንዳለው አውቆ፣ ይኖራል ሚዛኑን ጠብቆ የሰው ቁጣ ላይሠራ የአምላክ ጽድቅ፣ ሥጋ ለባሽ ለራስ ፍርድ አይታጠቅ፣ የእውነት ዳኛ አለ በዙፋኑ፣ በፍርድ ያልፋል በጊዜ ሚዛኑ፣ አያደላ ብያኔው የእውነት፣ በጽድቅ ነው የእርሱ ዳኝነት ቃል እንደ ሰይፍ ነው፤ ጠልቆ ልብ ይወጋል፤ የአንደበት ቁስል ፈጥኖ መች ይጠግጋል ? በልብ ሀሳብ ሞልቶ በአንደበት ጎርፎ፣ ሩጫ ሳይቃጠል ጽድቅ እንነጋገር ዝም እላለሁ ለሁሉ ጊዜ አለው፤ ከፍርድ መንበር ምላሴን እገታለሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ