Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አንደኛዬ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
“አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ አንደኛዬ ለእኔ አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ” አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ አንደኛዬ ለእኔ አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ (፪x) የአንተን በብዙ ሺህ ፍቅርህን ስላየሁ እኔስ ከሰው ልጅ ይለያል እላለሁ እልፍ አንደበት ኖሮኝ ስላንተ ባወራ ከቶ አይሰለቸንም ብዘምር የእንተን ሥራ የአንተንስ ፍቅር ዘምሬ አልጨርስ የአንተንስ ውለታ አልረሳውም ለአፍታ (፪x) ያልሆነልኝ ምን አለ ያልሰጠኝስ ምን አለ ያልዋለልኝ ምን አለ ፍቅር ነው ተባለ ዛሬም አንደኛ ኢየሱስ የኛ ነገም አንደኛ ኢየሱስ የኛ ሁሌም አንደኛ ኢየሱስ የኛ (አንደኛ) ይባል አንደኛ (ይባል አንደኛ) ኢየሱስ የኛ እኔስ በላዬ ላይ ንጉሴን ሾሜያለሁ አምናና ካቻምናን ያለፍኩት በእርሱ ነዉ መቀነት በወገብ እንደሚጠብቀው እኔስ ከኢየሱስ ጋር ተጣብቄያለሁ ያንተንስ ፍቅር ዘምሬ አልጨርስ ያንተንስ ውለታ አልረሳውም ለእፍታ (፪x) ያልሆነልኝ ምን አለ ያልሰጠኝስ ምን አለ ያልዋለልኝ ምን አለ ፍቅር ነው ተባለ አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ አንደኛዬ ለኔ አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ (፪x) በመስቀሉ ሥራህ በአራፔ ፍቅርህ ወደኸኛል ጌታ የኔ ወግ የኔ ክብር ኪዳን ገብቶልናል አልጥልህም ብሎ ዛሬም ይዘምራል አንደኛ ተብሎ አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ (አንደኛ) አንደኛዬ ለእኔ አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ (ለእኔ አንደኛዬ) በፍቅር ምርጫዬ ዛሬም አንደኛ ኢየሱስ የእኛ ነገም አንደኛ ኢየሱስ የእኛ ሁሌም አንደኛ ኢየሱስ የእኛ ይባል አንደኛ ኢየሱስ የእኛ አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ (ለኔ አንደኛዬ) አንደኛዬ ለኔ (አንደኛ) አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ (ለእኔ)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ