Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አንተ ባለአደራ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
"እንዲህም አላቸው 'ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ'" የማርቆስ ወንጌል ም. ፲፮ : ቁ.፲፭
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተ ባለአደራ ወዴት ነው ያለኸው የወንጌል አርበኛ ሆይ ወዴት ነው ያለኸው አንተ መልዕክተኛ ወዴት ነው ያለኸው የወንጌል አርበኛ ሆይ ወዴት ነው ያለኸው ተነስ መጽሓፉን አንሳ ፤ ተነስ ሚስጥሩን ግለጠው ተነስ ግራ ለተጋባው ፤ ተነስ ልቡን አሳርፈው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሕይወትን መንገድ አሳየኝ እያሉ በጓዳቸው ሆነው ስንቶች ያለቅሳሉ አሄ አንተ በዳንክበት መዳን አስባቸው የእውነትን ቃል ይዘህ ሂድ ድረስላቸው እህ ሂድ ድረስላቸው ብድራትህን ትኩር ብለህ ተመልከትና የቀድሞው ነገር ትውስ ይበልህ እስኪ እንደገና ያኔ የነበረው ትኩስ ፍቅርህ ዛሬም ቢቀና ያቀናልሃል አምላክህ ደግሞ የአንተን ጐዳና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተ ባለአደራ ወዴት ነው ያለኸው የወንጌል አርበኛ ሆይ ወዴት ነው ያለኸው አንተ መልዕክተኛ ወዴት ነው ያለኸው የወንጌል አርበኛ ሆይ ወዴት ነው ያለኸው ተነስ መጽሓፉን አንሳ ፤ ተነስ ሚስጥሩን ግለጠው ተነስ ግራ ለተጋባው ፤ ተነስ ልቡን አሳርፈው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሚብለጨለጨው ውበቷ ተማርከው ስንቶች ሲኦል ገቡ ከምድር ተስማምተው አሄ የሰማዩን ክብር የላዩን ሳያውቁ መቃብር ወረዱ ሃያላን አለቁ እህህ ጠቢባን አለቁ ወንጌሉን ይዘህ ሳትመሰክር ዘመን አለፈህ ሰዉ እንደቅጠል በቀን በማታ እየረገፈ መክሊቱን ቀብረህ ሳታተርፍበት ጌታ እንዳይመጣ የተሰጠህን አደራ ይዘህ ፈጥነህ በል ውጣ አሄ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተ ባለአደራ ወዴት ነው ያለኸው የወንጌል አርበኛ ሆይ ወዴት ነው ያለኸው አንተ መልዕክተኛ ወዴት ነው ያለኸው የወንጌል አርበኛ ሆይ ወዴት ነው ያለኸው ተነስ መጽሓፉን አንሳ ፤ ተነስ ሚስጥሩን ግለጠው ተነስ ግራ ለተጋባው ፤ ተነስ ልቡን አሳርፈው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ