Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አንተ ብቻ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ ለክብርህ አህዛብ ቢሰለፍ አይበዛብህም ቢዘመርልህ አያንስብህም ባንሰዋልህ አንተ ያው እግዚአብሔር ነህ የሚመስልህ የሌለህ ለዘላለምም ጸንተሀል ካንተ በላይስ ክብር የታል አንተ ብቻ እግዚአብሔር በዙፋንህ ጸንተህ የምትኖር ታላቅ አምላክ ነህና ክንድህ የጸና ሁሉን በቃልህ ፈጠርክ በእስትንፋስህ ምድርን ሞላህ የሚመስልህ የሌለህ ድንቅ አምላክ ነህ ሐያላን የታሉ አንተ ላይ የተማማሉ ተረት ሆነ ታሪካቸው እስትንፋስህ በተናቸው አንተ ግን በክብርህ እስካሁን እንዳማረብህ ታላቅ ክንድህም አልደከመም ታምር ይስራል ለዘለዓለም አንተ ብቻ እግዚአብሔር በዙፋንህ ጸንተህ የምትኖር ሀያል አምላክ ነህና ክንድህ የጸና ሁሉን በቃልህ ፈጠርክ በእስትንፋስህ ምድርን ሞላህ የሚመስልህ የሌለህ ድንቅ አምላክ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከፍጥረት ጋራ አብሬ አቀርባለሁ ዝማሬ ባይመጥንህም እንኳን ታላቅ ክብር ዝም ከማለት ይልቅ መጥቻለው ላደንቅህ ታላቅነትህን እያየሁ ዘምራለሁ ሀያል ነህ ሀያል 2 x እግዚአብሔር ሀያል ነህ ክንድህ ሀያል ነው ሀያል ነህ ሀያል 2 x በቻህን ሀያል ብርቱ ነህ ብርቱ 2 x እግዚአብሔር ብርቱ ነህ ብርቱ ነህ ብርቱ 4x ሕያው ነህ ሕያው 2 x እግዚአብሔር ሕያው ነህ ሕያው ነህ ሕያው 2 x ያለህ የነበርክ ሕያው ደግሞም የምትነግስ ንጉስ ንጉስ ነህ ንጉስ ነህ 3 x
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ