Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አንተ ገናና"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተ ገናና ሆይ ሁሉን ትገዛለህ አንተ ገናና ሆይ ሁሉን ትችላለህ ችሎታህ ሳይለወጥ (፫x) አቅምህም ሳይለወጥ (፫x) ሁሉንም ታስተዳድራለህ በፀጋህ ታስተዳድራለህ (፪x) አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከፊቴ ስትቀድምልኝ እጄን ይዘህ ስታወጣኝ ያለፈውን ክፉ ዘመን አሳልፈህ ስታስቀኝ ታዲያ እንደዚህ አድርገህላኝ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ ተነስቼ ለአንተ ጌታ ምሥጋናዬን አቀርባለሁ እንዴት ዝም እላለሁ እንደዚህ አድርገህልኝ እንዴት ዝም እላለሁ ፀሎቴን ሰምተህልኝ እንዴት ዝም እላለሁ ጠላቴን አባረህልኝ እንዴት ዝም እላለሁ ሸለቆዬን ሞልተህልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተ ገናና ሆይ ሁሉን ትገዛለህ አንተ ገናና ሆይ ሁሉን ትችላለህ ችሎታህ ሳይለወጥ (፫x) አቅምህም ሳይለወጥ (፫x) ሁሉንም ታስተዳድራለህ በፀጋህ ታስተዳድራለህ (፪x) አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰምተህ ዝም ማለት አታውቅም ፀሎቴን አትንቅም መቼ ሆኖልህ የእኔ ነገር አቤት ጉድ ነው የአንተስ ፍቅር ታዲያ እንደዚህ አድርገህልኝ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ ተነስቼ ለአንተ ጌታ ምሥጋናዬን አቀርባለሁ እንዴት ዝም እላለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተ ገናና ሆይ ሁሉን ትገዛለህ አንተ ገናና ሆይ ሁሉን ትችላለህ ችሎታህ ሳይለወጥ (፫x) አቅምህም ሳይለወጥ (፫x) ሁሉንም ታስተዳድራለህ በፀጋህ ታስተዳድራለህ (፪x) አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ