Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አንተ ጌታዬ ነህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከፍ ከፍ ያልከው በዙፋንህ ላይ አንተ አምላኬ አይደለህም ወይ የገነንከው በማደሪያህ ላይ አንተ ጌታ አይደለህም ወይ አንተ ጌታዬ ነህ ኦሆሆ አምላኬ ነህ ኦሆሆ ንጉሤ ነህ ወደር የሌለህ ኦሆሆ (፪x) የሌለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተ ጌታዬ ነህ ፤ አንተ ንጉሤ ነህ አንተ አምላኬ ነህ ፤ አንተ ጌታዬ ነህ አንተ ጌታዬ ነህ ፤ አንተ ንጉሤ ነህ ዋጋዬን ሚከፍለኝ ወሮታዬ ደሞዜን ሚሰጠኝ ሌት ቀለቤ እግዚአብሔር አይደለም ወይ የሚያኖረኝ እኔ ከእርሱ በስተቀር ጌታም የለኝ እርሱ ጌታዬ ነው ፤ እርሱ ንጉሤ ነው እርሱ አምላኬ ነው ፤ እርሱ ጌታዬ ነው አንተ ጌታዬ ነህ ፤ አንተ ንጉሤ ነህ አንተ አምላኬ ነህ ፤ አንተ ጌታዬ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከፍ ከፍ ያልከው በዙፋንህ ላይ አንተ አምላኬ አይደለህም ወይ የገነንከው በማደሪያህ ላይ አንተ ጌታ አይደለህም ወይ አንተ ጌታዬ ነህ ኦሆሆ አምላኬ ነህ ኦሆሆ ንጉሤ ነህ ወደር የሌለህ ኦሆሆ (፪x) የሌለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተ ጌታዬ ነህ ፤ አንተ ንጉሤ ነህ አንተ አምላኬ ነህ ፤ አንተ ጌታዬ ነህ አንተ ጌታዬ ነህ ፤ አንተ ንጉሤ ነህ ቀድሞ ካደረክልኝ ይልቅ ዛሬ ያደረክልኝ በልጧል ፍጥረት በመደነቅ ተሞልቶ አምላኳ እንዴት ወዷታል ይላል ቀድሞ ካደረክልኝ ይልቅ አሁን ያደረክልኝ በልጧል ፍጥረት በመገረም ተሞልቶ አምላኳ እንዴት ወዷታል ይላል እንደንጋት ብርሃን ሙሉ ቀን እስኪሆን ይጨምራል ክብሩን እንደንጋት ብርሃን ሙሉ ቀን እስኪሆን ይጨምራል ኃይሉን አንተ ጌታዬ ነህ ፤ አንተ ንጉሤ ነህ (፪x) አንተ አምላኬ ነህ ፤ አንተ ንጉሤ ነህ ዋጋዬን ሚከፍለኝ ወሮታዬ ደሞዜን ሚሰጠኝ ሌት ቀለቤ እግዚአብሔር አይደለም ወይ የሚያኖረኝ እኔ ከእርሱ በስተቀር ጌታም የለኝ እርሱ ጌታዬ ነው ፤ እርሱ ንጉሤ ነው እርሱ አምላኬ ነው ፤ እርሱ ጌታዬ ነው አንተ ጌታዬ ነህ ፤ አንተ ንጉሤ ነህ አንተ አምላኬ ነህ ፤ አንተ ጌታዬ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከፍ ከፍ ያልከው በዙፋንህ ላይ አንተ አምላኬ አይደለህም ወይ የገነንከው በማደሪያህ ላይ አንተ ጌታ አይደለህም ወይ አንተ ጌታዬ ነህ ኦሆሆ አምላኬ ነህ ኦሆሆ ንጉሤ ነህ ወደር የሌለህ ኦሆሆ (፪x) የሌለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተ ጌታዬ ነህ ኦሆሆ አምላኬ ነህ ኦሆሆ ንጉሤ ነህ (፪x) ወደር የሌለህ ኦሆሆ (፪x) የሌለህ ወደር የሌለህ ኦሆሆ (፪x) የሌለህ ወደር የሌለህ ኦሆሆ (፪x) የሌለህ አንተ ጌታዬ ነህ ፤ አንተ ንጉሤ ነህ አንተ አምላኬ ነህ ፤ አንተ ጌታዬ ነህ አንተ ጌታዬ ነህ ፤ አንተ ንጉሤ ነህ (፪x) አንተ አምላኬ ነህ ፤ አንተ ጌታዬ ነህ አንተ ጌታዬ ነህ ፤ አንተ ንጉሤ ነህ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ