Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አንተማ ጌታ ነህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
1. አንተማ ጌታ ነህ እኔ ባገኝ ደግሞም ባጣም አልጠረጥርህም ባጋጠመኝ እድል እጣ አንተማ ጌታ ቢሆልኝ ባይሆንልኝ አባ ወድሃለሁ ካንተ ፍቅር ማን ይለየኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ሁኔታዎች አይቀይሩህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ለዘላለም ልገዛልህ 2. የትኛዉም ዉጣ ዉረድ በመንገዴ ገብቶ አንተን እንዳልከተልህ አያደርገኝ ከቶ ለክብርህ መገዛቴን ጠብቄ ቆማለሁ ነገሮች ቢለዋወጡም አንተ ያዉ ነህ አዉቃለሁ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ሁኔታዎች አይቀይሩህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ለዘላለም ልገዛልህ 3. ለልጅ የሚያስፈልገኝን አባቴ ታዉቃለህ ለዉሳኔህ የእኔን ምክር መች ትፈልጋለህ በከፍታ ብታስኬደኝ በብዙ ብሳካ ጌታዬ አንተ ብቻ ነህ በድል ያራመድከኝ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ሁኔታዎች አይቀይሩህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ለዘላለም ልገዛልህ 4. ተማምኜሀለሁ ጌታ እስከ ዘላለሜ በጎ ነዉ ሐሳብህ ለኔባይሆን እንኳን ሕልሜ መሻቴ ባይሞላልኝ ልቤ ባንተ ረካ ሁሌም የህይወቴ ጌታ ነህ በማንም አትተካ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ሁኔታዎች አይቀይሩክ አንተማ ጌታ ነህ አንተማ ጌታ ነህ አንተማ ጌታ ነህ ሁኔታ ማይለዉጥህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ሁኔታ ማይለዉጥህ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ