Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አንተን አንተን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተን አንተን ይላል ልቤ (፬x) ብር ወርቅም አይደለም ረሃቤ ክብርህን ሳየው ነው ጥጋቤ ከሁሉ የምትበልጥ ምርጫዬ የነፍሴ እርካታ ጌታዬ አንተን አንተን ይላል ልቤ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰው በልቶ ጠጥቶ ለብሶ ተሽሞንሙኖ በየአደባባዩ ሚዛን ደፍቶ ቀኑ ነፍሱ ግን ተራቁታ ከስታና መንምና ነገሮች ቢሟሉም እርካታ ቢስ ሆና ለእኔ ግን የውጪው አይደለም ለእኔ ግን ቀዳሚው ናፍቆቴ ለእኔ ግን የፊትህ ብርሃን ለእኔ ግን ክብሬ ነው ድምቀቴ ለእኔ ግን ቁስ አይተካልኝም ለእኔ ግን አይሆነኝ እርካታ ለእኔ ግን ሁሌም አብርሆትህ ለእኔ ግን የዘመኔ ደስታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተን አንተን ይላል ልቤ (፬x) ብር ወርቅም አይደለም ረሃቤ ክብርህን ሳየው ነው ጥጋቤ ከሁሉ የምትበልጥ ምርጫዬ የነፍሴ እርካታ ጌታዬ አንተን አንተን ይላል ልቤ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አልናፍቀውም የዚን ዓለም ክብር ዝና አልናፍቀውም ጠፊ ነው አውቃለሁ ጌታ አልናፍቀውም አንተን ትቶ መኖር ለአፍታ አልናፍቀውም ዝርግፍ ጌጤ እኮ ነህ ጌታ ኢየሱስ በየትኛውም ስፍራ ኢየሱስ ልኑር ከአንተ ጋራ ኢየሱስ የሕይወቴ ቁም ነገር ኢየሱስ ለአንተ ብቻ መኖር ፊትህ ይብራልኝ በሕይወት ዘመኔ ከምንም በላይ ክብሬ ነው ለእኔ በሌለህበት አይሁን ኑሮዬ መገኘትህ ውስጥ መሰማሪያዬ ነፍስን ሊያስደስቷት ቢበሉ ቢጠጡ በሹመኞች ወንበር ደግሞም ቢቀመጡ የሰው ልጅ ፍላጐት መች በዚህ ይረካል የያዘውን ጠግቦት ኋላ ሌላ ያምረዋል ለእኔ ግን የዚች ዓለም መልኳ ለእኔ ግን ጠፊ ነው ገብቶኛል ለእኔ ግን ውስጤም አይሳሳለት ለእኔ ግን ፍቅርህ በልጦብኛል ለእኔ ግን መኖር ከአንተ ጋራ ለእኔ ግን ከምንም ይበልጣል ለእኔ ግን የማያልፍ ምርጫ ለእኔ ግን አንተ ውለህልኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተን አንተን ይላል ልቤ (፬x) ብር ወርቅም አይደለም ረሃቤ ክብርህን ሳየው ነው ጥጋቤ ከሁሉ የምትበልጥ ምርጫዬ የነፍሴ እርካታ ጌታዬ አንተን አንተን ይላል ልቤ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ