Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አንተን ሳስብ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተን ሳስብ ጌታ አንተን ሳስብህ አንተን ሳስብ ገና አንተን ሳስብህ ወደ አምልኮ ባሕር ጠልቄ እሰጥማለሁ ወደ አንተ መገኛ አድራሻ እየገባሁ ስራዬ ስራዬ ማምለክ ነው በቅኔ አንተን መባረክ ነው ይሄው ጀመረኝ ለማመስገን በቅዱስ ስምህ መጉአደዱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዲህ ይበሉ ከእኔ ጋራ አንተን ለማምለክ የወደዱ (፪x) ቅዱስ ቅዱስ ፊተኛ ኋለኛ ያለህ የምትኖር እግዚአብሔር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንኳን እውነተኛ የሁሉም ባለቤት ሲከተል ልብ ያውቀው ሰው ያመልክ አይደል ወይ እስትንፋስ ከሌለው አምላክ አበጅቶ እግዚአብሔር አምላክ ነው ለእኛም በራልን ሚለው ቃል ከገባኝ ለክብርህ ልዘምር ከጣኦታት መንደር ክንድህ ስላወጣኝ አንተን ሳመልክህ ደስታ ቢያደርገኝ እንደሰከረ ይሄ ጥቂት ነው ከዚህ ይብሳል እየጨመረ ጌታ ሳመልክ ደስታ ቢያደርገኝ እንደሰከረ ይሄ ጥቂት ነው ከዚህ ይብሳል እየጨመረ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይሄው (፬x) የአንተን ምሥጋና ጌታ ኢሄው ይሄው (፬x) የአንተን አምልኮ ጌታ ኢሄው የአንተን ምሥጋና ጌታ ኢሄው የአንተን አምልኮ ጌታ ኢሄው የአንተን ምሥጋና ጌታ ኢሄው የአንተን ዝማሬ ጌታ ኢሄው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተን ሳስብ ከጭንቀት ጐጆ ስር ወጥቼ በማመስገን ክንፍ እበራለሁ አንተን ሳስብ ከፍ ያለብኝን በሙሉ ወደታች ማየት እጀምራለሁ አንተን ሳስብ ማጉረምረም ግቢ እኮ አይደለም ውሎ ማደሪያ ሰፈሬ አንተን ሳስብ ጌጠኛ ልብሴን ለብሼ ቅዱስ ነው ሚልህ መዝሙሬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቅዱስ ቅዱስ ፊተኛ ኋለኛ ያለህ የምትኖር እግዚአብሔር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነፍሥም አይቀርልኝ የአንተን ማንነት ክብርህን አስቤ ቅዱስ ሊል ይፈጥናል ታላቅነትህን ሊያመሰግን ልቤ የምሥጋና ሽቶ ሳልቆጥብ ሳልሰስት ለክብርህ ላፍሰው እንኳን ለደቂቃው ፳፬ ሰዓቱን ባመልክህ ሲያንስህ ነው የሰራኸኝ የፈጠርከኝ ለዚህ ነውና ፈጽሞ አልጠግብም ዘምሬ አውርቼ የአንተን ምሥጋና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
7
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተን ሳስብ ከጭንቀት ጐጆ ስር ወጥቼ በማመስገን ክንፍ እበራለሁ አንተን ሳስብ ከፍ ያለብኝን በሙሉ ወደታች ማየት እጀምራለሁ አንተን ሳስብ ማጉረምረም ግቢ እኮ አይደለም ውሎ ማደሪያ ሰፈሬ አንተን ሳስብ ጌጠኛ ልብሴን ለብሼ ቅዱስ ነው ሚልህ መዝሙሬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቅዱስ ቅዱስ ፊተኛ ኋለኛ ያለህ የምትኖር እግዚአብሔር
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ