Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አቀበት ሜዳ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቀበት ሜዳ ገደላ ገደል የታለፈበት የሚረሳ አይደል ነዳፊው እባብ ነካሹ አውሬ ስንት አስረገጠኝ በዚህ በእግሬ የሠማይ አምላክ አቤት ምህረቱ ማድረግ ይችላል ደካማን ብርቱ በእርሱ ሆናችሁ ያያችሁ ብዙ በዕልልታ ሆታ ምሥጋናን አብዙ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጌታ ኢየሱስ መድሃኒቴ መካሪ ወንድም ወላጅ አባቴ የሆነልኝ ሁሉ በሁሉ ቆርቁሮኝ አያውቅ ጠባይ አመሉ ጣቱን በመያዝ ዳዴ ተምሬ ቆሜ ለመሄድ ሆኖልኝ ዛሬ የጥንቱ አምላክ የልጅነቴ ዛሬም ላክብረው በአንደበቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይሄ ክፉ ዓለም ምኑ ይመቻል በሥጋ በደም የትኛው ሲቻል በየማለዳው አዲስ በሆነው በምህረቱ ነው ያልጠፋነው እንደ እኔ ቢሆን እንደድካሜ ዛሬም በፊቱ ባልታየሁ ቆሜ በዓይኔ እያየሁት አለፈ ስንቱ የያዘኝ አምላክ እግዚአብሔር ብርቱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጌታ ኢየሱስ መድሃኒቴ መካሪ ወንድም ወላጅ አባቴ የሆነልኝ ሁሉ በሁሉ ቆርቁሮኝ አያውቅ ጠባይ አመሉ ጣቱን በመያዝ ዳዴ ተምሬ ቆሜ ለመሄድ ሆኖልኝ ዛሬ የጥንቱ አምላክ የልጅነቴ ዛሬም ላክብረው በአንደበቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይህን ዮርዳኖስን ስሻገረው ደረቅ በትር ነው በእጄ የነበረው ዛሬ ግን ይሄው ዓለመለኝ በተዓምራቱ እያስገረመኝ ሕይወት ዥንጉርጉር ቀለሙ ብዙ መች ቀላል ሆነ ጓዙ መዘዙ የሰበሰበኝ የያዘኝ ጌታ ስሙ ከፍ ይበል በዕልልታ ሆታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጌታ ኢየሱስ መድሃኒቴ መካሪ ወንድም ወላጅ አባቴ የሆነልኝ ሁሉ በሁሉ ቆርቁሮኝ አያውቅ ጠባይ አመሉ ጣቱን በመያዝ ዳዴ ተምሬ ቆሜ ለመሄድ ሆኖልኝ ዛሬ የጥንቱ አምላክ የልጅነቴ ዛሬም ላክብረው በአንደበቴ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ