Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አሳረፈኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእኔ ነሽ ብሎ አሳረፈኝ የእኔ ነሽ ብሎ አሳረፈኝ የእርሱ አድሮጐኛል ጌታዬ አሳርፎኛል የእርሱ አድሮጐኛል አሳርፎኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሃሳቤን ሁሉ ወዲያ ትቼ ለአላማህ ተነስቼ በጐነትክን ጽድቅህን ላውራ አንተ አለህ ከኔ ጋራ እንደኔማ እንደ ሃሳቤ አመስገኜ መች ጠገቤ ከእንግዲህ የምኖረው ለሞተልኝ ለእርሱ ነው ማን ነው ከእርሱ በቀር ነገን የሚያውቀው ትንፋሼን መንዴን እርሱ የያዘው እግዚአብሔር የሰራት ይህቺ ቀን ዛሬ ናት በእርሱ ደስ እያለኝ ሃሴት ላድርግባት ግሩምና ድንቅ አድርጐ ፈጥሮኛል በፈጥረኝ አምላክ እጅግ ደስ ይለኛል ግሩምና ድንቅ አድርጐ ፈጥሮኛል በፈጠረኝ ጌታ እጅግ ደስ ይለኛል እኔ በእግዚአብሔር ደስ እሰኛለሁ እኔ በፈጣሪዬ ደስ እሰኛለሁ እኔ በመድሃኒቴ ደስ እሰኛለሁ እኒ በእግዚአብሔር ደስ እሰኛለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእኔ ነሽ ብሎ አሳረፈኝ የእኔ ነሽ ብሎ አሳረፈኝ የእርሱ አድሮጐኛል ጌታዬ አሳርፎኛል የእርሱ አድሮጐኛል አሳርፎኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እርሱ ይሁን ብሎ በፈጠራቸው እራሱ እይቶ መልካም ባላቸው አምላኬ ፍቅሩ በዚህ አለበቃውም የልቡን ሃሳብ አልገለጡትም ፍቅሩን ለኔ እንዲህ ገለጠ ሃሃ ራሱን መባ አድርጐ ስለኔ ሰጠ አምላክ ሰው ሆኖ ምድር መጣና ሃሃ የእርሱ አደርገኝ ሞተልኝና እኔ በእግዚአብሔር ደስ እሰኛለሁ እኔ በፈጣሪዬ ደስ እሰኛለሁ እኔ በመድሃኒቴ ደስ እሰኛለሁ እኒ በእግዚአብሔር ደስ እሰኛለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በፈቴ ያለውን ተራራ እያየሁኝ ረዳት እንደሌለው ምን ተስፋ አስቆረጠኝ ተራራን የሰራ ረዳቴ ይመጣና መንገድ ያደርግልኛል ሜዳ ሁን ይልና እርሱ አማኑኤል ከእኔ ጋር ነው እግዚአብሔር እያለ መተከዝ ምንድ ነው እርሱ አማኑኤል ከእኔ ጋር ነው እግዚአብሔር እያለ መተከዝ ምንድ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእኔ ነሽ ብሎ አሳረፈኝ የእኔ ነሽ ብሎ አሳረፈኝ የእርሱ አድሮጐኛል ጌታዬ አሳርፎኛል የእርሱ አድሮጐኛል አሳርፎኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምህረት ቸርነቱን ፍቅሩን አይቻለሁ ለሚታመኑበት መከታ ጋሻ ነው አስተማማኝ አምባ እረኛ እርሱ ነው መንጋዎቹን ከእጁ የማይነጠቀው ደስ ይበለኝ እንዲ በዚህ ታላቅ ጌታ ደስታን ባስታጠቀኝ በሰቆቃ ፈንታ ሕይወትን በሰጠኝ ሞቶ በኔ ፈንታ እኔ በእግዚአብሔር ደስ እሰኛለሁ እኔ በፈጣሪዬ ደስ እሰኛለሁ እኔ በመድሃኒቴ ደስ እሰኛለሁ እኒ በእግዚአብሔር ደስ እሰኛለሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ