Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አስደስተዋለሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቤትህ በምን ላይ ነው የተመሠረተው ቤትህ በምን ላይ ነው የተመሠረተው በአለት ነው በአሸዋ ቤትህ በምን ላይ ነው (፪x) ቤቴ አሸዋ ላይ ነው የተመሠረተው እስከአሁን ሰላም ነው ችግርም አላየሁ በጋው ተስማምቶኛል ምን ችግር ይመጣል ውኃ እኮ በአሸዋ ወዲያው ይመጠጣል "መስሎሃል" ይልቅ ወጪ አታውጡ አለት አትቧጥጡ ወጪን ይቀንሳል አሸዋ እኮ ሞልቷል የእኔስ ቤት አምራለች በጣም ዘንጣለች ላለሁበት ጊዜ ተመችታኛለች "ተው ይቅርብህ"
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሸዋ ከሆነ የቤትህ መሠረት (፪x) አቤት ጉድ ፈላበት አሸዋ ከሆነ የቤትህ መሠረት (፪x) አቤት ጉድ ፈላበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክረምት የመጣ ቀን ፤ ዝናብ የመጣ ቀን ጐርፉ የመጣ ቀን ፤ ንፋስ የመጣ ቀን ጠራርጐ ይወስደዋል አንዱንም ሳያስቀር ገንዘብህ ከሆነ የሕይወትህ መሠረት ዕውቀትህ ከሆነ የሕይወትህ መሠረት አቤት ጉድ ፈላበት ሥልጣንህ ከሆነ የሕይወትህ መሠረት ጥበብህ ከሆነ የሕይወትህ መሠረት አቤት ጉድ ፈላበት ችግር የመጣ ቀን ፤ ሃዘን የመጣ ቀን መከራ የመጣ ቀን ፤ ማጣት የመጣ ቀን ጠራርጐ ይወስደዋል አንዱንም ሳያስቀር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቤትህ በምን ላይ ነው የተመሠረተው ቤትህ በምን ላይ ነው የተመሠረተው ባለት ነው በአሸዋ ቤትህ በምን ላይ ነው (፪x) ቤቴ በዓለት ላይ ነው የተመሠረተው ችግሩም በሽበሽ ነው መከራብ ብዙ ነው ጐርፉ ሲወርድብኝ ነፋስ ሲነፍስብኝ አለት ላይ ስላለሁ ቤቴ አልፈረሰብኝ "ኧረ ምንም አትሆን" አለት በቀላሉ አይገኝም ሲሉ የምደክም መስሎኝ ድሮ ተሞኘሁኝ የአሸዋ ነጋዴው ነበርና ወሬው ቤቴን በዓለት ብቻ ሰራሁ ከነአካቴው "ደግ አድርገሃል"
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አለቱ ከሆነ የቤትህ መሠረት አለቱ ከሆነ የቤትህ መሠረት በቃ አለፈለት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክረምቱ ቢመጣ ፤ ዝናቡም ቢወርድ ጐርፉ ቢንደረደር ፤ ንፋሱም ቢነፍስ የአንተ ቤት እንደሆን ፈጽሞ አይላወስ ኢየሱስ ከሆነ የሕይወትህ መሠረት ቃሉ ከሆነልህ የሕይወትህ መሠረት በቃ አለፈለት (፪x) መከራ ቢመጣ ፤ ችግር ቢደርስብህ ሃዘን ቢያጋጥምህ ፤ ማጣት ቢያስቸግርህ አትነቃነቅም አለት ላይ ስላለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አለቱ ነው መሠረቴ (፬x) ኢየሱስ ነው መሠረቴ (፬x) አለቱ ነው መሠረቴ (፬x) ኢየሱስ ነው መሠረቴ (፬x) ያየሁት በስጋ ዓይን አይደለም ግን እርግጠኛ ነኝ በሕይወቴ አይቼዋለሁ ፍቅሩ ሲዳስሰኝ (፬x) አለቱ ነው መሠረቴ (፬x) ኢየሱስ ነው መሠረቴ (፬x) አለቱ ነው መሠረቴ (፬x) ኢየሱስ ነው መሠረቴ (፬x) ያየሁት በስጋ ዓይን አይደለም ግን እርግጠኛ ነኝ በሕይወቴ አይቼዋለሁ ፍቅሩ ሲዳስሰኝ (፬x) አለቱ ነው መሠረቴ (፬x) ኢየሱስ ነው መሠረቴ (፬x) አለቱ ነው መሠረቴ (፬x) ኢየሱስ ነው መሠረቴ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ